የሐይማኖት ተቋማት ጉባዔ የበላይ ጠባቂ አባቶች የአረጋውያን ማቆያና የሕፃናት ሕክምና ማዕከላትን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ የበላይ ጠባቂ አባቶች በአዲስ አበባ የተመረጡ የአረጋውያን ማቆያ እና የህፃናት ሕክምና ማዕከላትን ጎብኝተዋል።
በመርሃ-ግብሩ የጉባዔው የበላይ ጠባቂ አባቶች የኢትዮ-ኢስታንቡል ጠቅላላ ሆስፒታል ጎብኝተዋል።…