Fana: At a Speed of Life!

የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐግብርን በሀገሬ መተግበር እፈልጋለሁ – የጊኒ ጠቅላይ ሚኒስትር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሐሳብ አመንጭነት እየተተገበረ ያለውን የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር በሀገራቸው መከወን እንደሚፈልጉ የጊኒ ጠቅላይ ሚኒስትር አማዱ ኡሪ ባህ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር አማዱ ኡሪ ባህ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…

የወጪና ገቢ ንግድ የሎጂስቲክስ አገልግሎት አሰጣጥን ለማቀላጠፍ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩብ ዓመቱ የወጪና ገቢ ንግድ የሎጂስቲክስ አገልግሎት አሰጣጥን ለማቀላጠፍ የተለያዩ ሥራዎች መከናወናቸውን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩን ጨምሮ የተጠሪ ተቋማቱ የ2017 ዓ.ም የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም…

የሥራ ዕድል ከመፍጠር ባለፈ ምርትና ምርታማነትን ለማሣደግ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራ ባህልን በማሳደግ የሥራ ዕድል ከመፍጠር ባለፈ ምርትና ምርታማነትን ለማሣደግ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የሥራ፣ ሥራ ስምሪትና ገበያ ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ ሰለሞን ሶካ ገለጹ፡፡ በ5ኛው ሀገር አቀፍ ብሔራዊ የሥራ ኤክስፖ በአዲስ አበባ…

የ2024 አፍሪካን እናወድስ መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2024 አፍሪካን እናወድስ መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል። በመርሃ ግብሩ የአፍሪካ የንጉሳውያን ስርአት መሪዎች፣ የቢዝነስ አንቀሳቃሾች፣ የፈጠራ ሰዎች እንዲሁም የጥበብና ፋሽን ባለሙያዎች ተሳትፈዋል፡፡ በዚህ ሁነት ላይ…

ሀድያ ሆሳዕና ድሬዳዋ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ7ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀድያ ሆሳዕና ድሬዳዋ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ የሀድያ ሆሳዕናን የማሸነፊያ ጎልም ሰመረ ሃፍተይ በ48ኛው ደቂቃ አስቆጥሯል፡፡ እንዲሁም ምሽት 1 ሠዓት ላይ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ…

በሙስና ወንጀል የተከሰሱ የፐርTዝ ብላክ ሰራተኞች በማረሚያ ቤት ሆነው ጉዳያቸውን እንዲከታተሉ ታዘዘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመኖሪያ ቤት ሽያጭ ጋር ተያይዞ በማታለል ሙስና ወንጀል የተከሰሱ የፐርTዝ ብላክ ሰራተኞች በማረሚያ ቤት ሆነው ጉዳያቸውን እንዲከታተሉ ታዘዘ። የፍትህ ሚኒስቴር የሙስና ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ የፐርTዝ ብላክ ኢቲኤች ትሬዲንግ አ/ማ…

በኢንዱስትሪ ፓርኮች የቻይና ባለሀብቶችን ተሳትፎ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዱስትሪ ፓርኮች የቻይና ባለሀብቶችን ተሳትፎ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ። የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከቻይና-አፍሪካ ንግድ ምክር ቤት የልዑካን ቡድን አባላት ጋር ተወያይቷል። በውይይቱ…

ጠ/ሚ አማዱ ኡሪ ባህ በዓለም አቀፍ እጅ ኳስ ፌዴሬሽን ዋንጫ አህጉራዊ ሻምፒዮና ማጠቃለያ መርሐ ግብር ላይ እየተሳተፉ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጊኒ ጠቅላይ ሚኒስትር አማዱ ኡሪ ባህ በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ እየተካሄደ በሚገኘው የ2024 ዓለም አቀፍ እጅ ኳስ ፌዴሬሽን ዋንጫ አህጉራዊ ሻምፒዮና ማጠቃለያ መርሐ ግብር ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡ ፕሬዚዳንቱ በስፖርት አካዳሚው ሲደርሱ የባህልና…

ከ67 ሚሊየን ብር በላይ ጉቦ በመቀበል የተከሰሱ የአ/አ ገቢዎች ቢሮ ኦዲተሮች ጉዳያቸውን ማረሚያ ቤት ሆነው እንዲከታተሉ ታዘዘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ከግብር ከፋዮች ከ67 ሚሊየን ብር በላይ ጉቦ በመቀበል የሙስና ወንጀል የተከሰሱ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ኦዲተሮች ማረሚያ ቤት ሆነው ጉዳያቸውን እንዲከታተሉ ትዕዛዝ ሰጠ።…

ዶናልድ ትራምፕ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አነጋጋሪውና አወዛጋቢው ሲሉ ብዙዎች የሚጠሯቸው የ78 ዓመቱ ዶናልድ ጆን ትራምፕ በፈረንጆቹ 1946 ነበር ምድርን የተቀላቀሉት፡፡ አሜሪካዊው ፖለቲከኛ የሚዲያ ሰውና ነጋዴም ናቸው፡፡ በኢኮኖሚክስ ዲግሪያቸውን ከፔንሲልቫኒያ ዩኒቨርሲቲ በ1968…