የሀገር ውስጥ ዜና በሀርቡና ደጋን ከተሞች ሀገራዊ ለውጡን አስመልክቶ ህዝባዊ ሰልፍ ተካሄደ Amele Demsew Apr 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን በሀርቡና ደጋን ከተሞች ሀገራዊ ለውጡን አስመልክቶ ህዝባዊ ሰልፍ ተካሄደ። በድጋፍ ሰልፉ ለክልላችን ሰላም በህብረት እንቆማለን፣ ለሀገራችን ብልፅግና እውን መሆን እንተጋለን፣ በጋራ ጥረት ሰላማችንን እናረጋግጣለን…
የሀገር ውስጥ ዜና በርካታ ድሎችን ያስመዘገበ፣ በህዝብ ትግል የተወለደ ለዉጥ መጥቷል – የዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር Feven Bishaw Apr 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዘመና አጋጥመዉ የነበሩ ስብራቶችን በአግባቡ የለየ፣ ስብራቶችን ለመጠገን መፍትሔ ያስቀመጠና በህዝብ ትግል የተወለደ ለዉጥ መጥቷል ሲሉ የዋግ ኽምራ ብሄረሰቡ ም/ አስተዳዳሪና የኢንቨስትመንት መምሪያ ሀላፊ አቶ ሹመት ጥላሁን ተናገሩ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በደባርቅ ከተማ ተካሄደ Amele Demsew Apr 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ህዝባዊ ተካሄደ። በድጋፍ ሰልፈኞቹ ዉስጣዊ ሰላማችን በማጽናት ዉጫዊ ተጽዕኖዎችን በድል እንወጣለን፣ ሰላማችን በእያንዳንዳችን ቤት ናት፣ በክልሉ ጥያቄዎች በሰላማዊ መንገድ…
ስፓርት በተለያዩ ሀገራት በተደረጉ የማራቶን ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ Shambel Mihret Apr 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበርሊን፣ ማድሪድ እና ዴጉ ከተሞች በተደረጉ የማራቶን ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸንፈዋል፡፡ በበርሊን በተካሄደው የሴቶች የግማሽ ማራቶን ውደድር አትሌት ሙላቷ ተክሌ ርቀቱን 1 ሠዓት ከ6 ደቂቃ ከ53 ሰከንድ በማጠናቀቅ ስታሸንፍ÷ በዚሁ…
የሀገር ውስጥ ዜና በገንዳ ውሃ ከተማ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው Amele Demsew Apr 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውሃ ከተማ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ በድጋፍ ሰልፈኞቹ እኛ ኢትዮጵያዊያን ለሀገራችን ሠላምና ሁለንተናዊ ብልፅግና የበኩላችንን እንወጣለን፣ በጥቂት ፅንፈኛ ኃይሎች አስተሳሰብና እኩይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በለውጡ የተገኙ ድሎችን ለማስቀጠል በትኩረት እንደሚሰራ አቶ ደስታ ሌዳሞ ገለጹ Meseret Awoke Apr 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል በለውጡ መንግሥት ያገኛቸውን ድሎች ለማስቀጠል ከምንጊዜውም በላይ ዝግጁ ነው ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ገልጸዋል፡፡ በሲዳማ ክልል የሃዋሳ ከተማ እና የሰሜን ሲዳማ ዞን ነዋሪዎች በሃዋሳ ከተማ "ለሰላማችን ዘብ…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ የ78 ዓመታት የስኬት ጉዞውን በማስመልከት በልዩ ዝግጅት ወደ ካይሮ በረራ አደረገ Melaku Gedif Apr 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ አገልግሎት መስጠት የጀመረበትን 78ኛ ዓመት አስመልክቶ የመጀመሪያ በረራ ወዳደረገበት ካይሮ በልዩ ዝግጅት በረራ አድርጓል። አየር መንገዱ በፈረንጆቹ 1946 መጋቢት 29 በአሥመራ በኩል በማድረግ ወደ ግብጽ ካይሮ…
ስፓርት ማንቸስተር ዩናይትድና ሊቨርፑል አቻ ተለያዩ Shambel Mihret Apr 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ32ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ማንቸስተር ዩናይትድና ሊቨርፑል ያደረጉት ጨዋታ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቀቀ፡፡ የሳምንቱ ተጠባቂ በሆነው በዚህ ጨዋታ በሜዳው ለተጫወተው ማንቸስተር ዩናይትድ ብሩኖ ፈርናንዴዝ እና ማይኖ…
ስፓርት በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀድያ ሆሳዕና አዳማ ከተማን አሸነፈ Shambel Mihret Apr 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው 20ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀድያ ሆሳዕና አዳማ ከተማን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸነፈ። ዛሬ 10፡00 ላይ በተካሄደው ጨዋታ ለሀድያ ሆሳዕና ዳዋ ሁጤሳ 45+6' ደቂቃ እንዲሁም ብሩክ ማርቆስ በ84ኛው…
የሀገር ውስጥ ዜና ሩዋንዳ ከአስከፊው የዘር እልቂት በኋላ ዳግም እንድትገነባ ኢትዮጵያ ላበረከተችው አስተዋጽኦ ምስጋና አቀረበች Shambel Mihret Apr 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩዋንዳ ገጥሟት ከነበረው አስከፊው የዘር እልቂት በኋላ ዳግም እንድትገነባ ኢትዮጵያ ላበረከተችው አስተዋጽኦ ምስጋና አቀረበች። በሩዋንዳ ኪጋሊ የሩዋንዳ ዘር ጭፍጨፋ 30ኛ ዓመት ዛሬ ታስቧል። በመታሰቢያ ስነ-ስርዓት ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር…