አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 5 ሺህ 300 ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር መዘጋጀቱን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣መስከረም 22፣ 2017(ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዘንድሮ 5 ሺህ 300 የቅድመ መደበኛ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር መዘጋጀቱን የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ጄሎ ኡመር (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡
የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ አስመዝግበው በመንግሥት ሙሉ ወጪ የሚማሩ…