Fana: At a Speed of Life!

የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ከአፍሪካ ኅብረት ንግድና ኢንዱስትሪ ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ከአፍሪካ ኅብረት ንግድና ኢንዱስትሪ ኮሚሽን ኮሚሽነር አልበርት ሙቻንጋ ጋር አብሮ ለመሥራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ መከሩ፡፡ ውይይቱም ግብርናን እና ኢንዱስትሪን ተመጋጋቢ አድርጎ በመሥራት ኢንዱስትሪውን…

መሬት እናሰጣለን በሚል ሙስና ተቀብለዋል የተባሉ የመዲናዋ የቀድሞ ሠራተኞች እስከ 13 ዓመት በሚደርስ እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባዶ መሬት እናሰጣለን በማለት ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ሙስና ተቀብለዋል የተባሉ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የቀድሞ ሠራተኞች በ6 እና 13 ዓመት ጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ…

በቄለም ወለጋ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቄለም ወለጋ ዞን ዳሌሰዲ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በ4 ሰዎች ላይ ከባድ ጉዳት ደርሷል፡፡ አደጋው የደረሰው ትናንት በወረዳው ከባድ ጭነት ተሸከርካሪ (ሲኖትራክ) ከደንቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ሰራተኞች…

በምድረ ገነት፣ ዳባት፣ አርማጭሆ፣ ወይን አምባ ከተሞች እና በአንሳሮ ወረዳ ህዝባዊ ድጋፍ ተካሂዷል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (አፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር ዞን ምድረ ገነት ከተማ፣ በሰሜን ጎንደር ዳባት ከተማ፣ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን አርማጭሆ ከተማ፣ በደቡብ ወሎ ዞን ለገሂዳ ወረዳ ወይን አምባ ከተማ እንዲሁም በሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ ሀገራዊ ለውጡን በመደገፍ ህባዊ…

የጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የሩዋንዳ ጉብኝት ኢትዮጵያ ከሀገሪቱ ጋር ያላትን ግንኙነት የሚያጠናክር ነው – ቢልለኔ ስዩም

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (አፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሩዋንዳ ጉብኝት ኢትዮጵያ ከሀገሪቱ ጋር ያላትን ግንኙነት ይበልጥ የሚያጠናክር ነው ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ስዩም ገለጹ፡፡ ቢልለኔ ስዩም የጠቅላይ ሚኒስትሩ እና…

ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በቢስቲማ፣ መሐል ሜዳ እና ማሻ ከተሞች ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ወረባቦ ወረዳ ቢስቲማ ከተማ፣ ሰሜን ሸዋ ዞን መሐል ሜዳ ከተማ እና ደቡብ ወሎ ዞን መቅደላ ወረዳ ማሻ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በሰልፉ ለክልላችን ሰላም በህብረት እንቆማለን፣ በጥቂት ፅንፈኛ ኃይሎች…

በሞዛምቢክ በጀልባ መስጠም አደጋ ከ90 በላይ ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞዛምቢክ ሰሜናዊ የባህር ዳርቻ በተከሰተ የጀልባ መስጠም አደጋ ከ90 በላይ ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ በሞዛምቢክ የናምፑላ ግዛት ባለስልጣናት÷ ጀልባዋ 130 የሚሆኑ ሰዎችን አሳፍራ እንደነበርና ከአደጋውም አምስት ሰዎች መትረፋቸውን ተናግረዋል፡፡…

የኢትዮጵያ ስታርት አፕ ዐውደ-ርዕይ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ900 በላይ ስታርት አፖች የሚሳተፉበት የኢትዮጵያ ስታርት አፕ ዐውደ-ርዕይ በሣይንስ ሙዚየም ተከፈተ። ለሦስት ሣምንታት በሚቆየው ዐውደ-ርዕይ ላይ÷ የመጀመሪያ ደረጃ፣ የመጀመሪያ ደረጃን የተሻገሩ እና ወደገበያ የመቀላቀል ደረጃ ላይ የደረሱ…

በመንዝ ቀያ ገብርኤል ወረዳ፣ አሳግርት ወረዳ የጊና-ሀገር ከተማ እና በሐራ ከተማ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ ቀያ ገብርኤል ወረዳ፣ አሳግርት ወረዳ የጊና-አገር ከተማ እና በሰሜን ወሎ ሐራ ከተማ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል፡፡ የድጋፍ ሰልፉ ባለፉት ዓመታት በለውጡ መንግሥት የመጡትን የማህበራዊ፣ ፖሊቲካዊ እና…

በዓሉ ያለምንም አደጋ ክስተት በሰላም እንዲከበር አስፈላጊዉን ቅድመ ዝግጅት አድርጊያለሁ – ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የኢድ-አልፈጥር በዓል ያለምንም አደጋ ክስተት በሰላም እንዲከበር አስፈላጊዉን ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ለአደጋ የሚያጋልጡ አሰራሮችን በመጠቆም በተለያዩ አማራጮች…