የሀገር ውስጥ ዜና የግሸን ማርያምን የንግሥ በዓልን ለማክበር እንግዶች እየገቡ ነው ዮሐንስ ደርበው Sep 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በየዓመቱ መስከረም 21 ቀን የሚከበረውን የግሸን ማርያም የንግሥ በዓል ለማክበር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አማኞች እና ቱሪስቶች ወደ ቦታው እየገቡ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የደቡብ ወሎ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያ ኃላፊ አስያ ኢሳ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል 5 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር የሚያወጣ ደብተር ድጋፍ ተደረገ Melaku Gedif Sep 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አባይ ሕትመትና ወረቀት ፓኬጂንግ ፋብሪካ በአማራ ክልል በገንዘብ እጥረት ሳቢያ ትምህርት መከታተል ላልቻሉ ተማሪዎች 5 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር የሚያውጣ ደብተር ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉን በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ዘርፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ የተጀመሩ የኮሪደር ልማት ስራዎችን አፈጻጸም ገመገሙ amele Demisew Sep 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ የተጀመሩ የኮሪደር ልማት ስራዎችን ገምግመዋል፡፡ ከንቲባዋ ባለፉት ሁለት ቀናት በኮሪደር ልማት ስራ የተጀመሩ የታክሲ እና አውቶቡስ ተርሚናሎች፣ የመኪና ማቆሚያዎች እንዲሁም የፒያሳ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኦምኒፖል ኩባንያ ኤል410-ኤንጂ የተሰኘ አውሮፕላን ለኢትዮጵያ ሊያቀርብ ነው Feven Bishaw Sep 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቼክ ሪፐብሊክ ኩባንያ የሆነው ኦምኒፖል ለመንገደኞችና ለጭነት ማጓጓዣ የሚውል ኤል410-ኤንጂ የተሰኘ አነስተኛ አውሮፕላን ለኢትዮጵያ ገበያ ሊያቀርብ መሆኑ ተገልጿል፡፡ 19 ሰዎችን የመጫን አቅም ያለው እና ዘርፈ ብዙ ጥቅም…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ማኅበራዊ ጥበቃን በገንዘብ ለመደገፍ ጥሩ ዕድል መፍጠሩ ተገለጸ Shambel Mihret Sep 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የጀመረችው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ማኅበራዊ ጥበቃን በገንዘብ ለመደገፍ ጥሩ ዕድል መፍጠሩን የዓለም ባንክ ተወካዮች ገለጹ፡፡ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የሥራ ሃላፊዎች ከዓለም ባንክ ተወካዮች ጋር በማህበራዊ ጥበቃ የፖሊሲ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ማሪን ሌፔ የአውሮፓ ህብረት ገንዘብን ያለ አግባብ ጥቅም ላይ በማዋል ተወነጀሉ Mikias Ayele Sep 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንሳይ ናሽናል ራሊ ፓርቲ የረጅም ጊዜ መሪ የሆኑት ማሪን ሌፔ እና አባላቶቻቸው የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ ገንዘብን ያለ አግባብ ጥቅም ላይ በማዋል ውንጀላ ቀረበባቸው። ከማሪን ሌፔ በተጨማሪ ከ20 በላይ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮችም ውንጀላ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢሬቻ 2017 ኤክስፖ በአዲስ አበባ ተከፈተ Melaku Gedif Sep 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢሬቻ 2017 ኤክስፖ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ተከፈተ። በሀገሬ ኢቨንት እና ፕሮሞሽን ተዘጋጅቶ ከዛሬ ጀምሮ በሚካሄደው ኢሬቻ 2017 ኤክስፖ የፓናል ውይይት፣ የሙዚቃ ኮንሰርት፣ ባዛርና የተለያዩ ሁነቶች እንደሚካሄዱ ተገልጿል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለዘመናዊ አስተዳደር ሥርዓት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የ70 ሚሊየን ዶላር ስምምነት ከዓለም ባንክ ጋር ተፈራረመች Meseret Awoke Sep 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለዘመናዊ አስተዳደር ሥርዓት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል የ70 ሚሊየን ዶላር የገንዘብ ስምምነት ከዓለም ባንክ ጋር ተፈራርማለች፡፡ ገንዘቡ በረጅም ጊዜ የሚከፈል ሲሆን በኢትዮጵያ የአስተዳደር ስራዎችን ለማቀላጠፍና ለማዘመን ሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደንበኞቹ ከአጭበርባሪዎች እንዲጠነቀቁ አሳሰበ Shambel Mihret Sep 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አጭበርባሪዎች የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም ከሚፈጽሙት የገንዘብ እና የመረጃ ስርቆት ደንበኞቹ እንዲጠነቀቁ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሳሰበ፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን በመጠቀም እና አሳሳች ማስታወቂያዎችን በማሰራጨት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና ለዓለም አቀፍ ትብብር የጀመረችውን ሥራ እንደምታጠናክር አስታወቀች ዮሐንስ ደርበው Sep 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ለዓለም አቀፍ ትብብር የጀመረችውን ሥራ አጠናክራ እንደምትቀጥል የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ አረጋገጡ፡፡ እየተከበረ በሚገኘው የቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ 75ኛ ዓመት ላይ ፕሬዚዳንቱ ባደረጉት ንግግር÷ ቻይና ባለፉት አሥርት ዓመታት…