Fana: At a Speed of Life!

በለውጡ የተገኙ ስኬቶችን ለማስቀጠል ያለመ የድጋፍ ሰልፍ በሃላባ ቁሊቶ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በለውጡ የተገኙ ስኬቶችን ለማስቀጠል ያለመ የድጋፍ ሰልፍ በሃላባ ቁሊቶ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በድጋፍ ሰልፉ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች እና የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች መሳተፋቸውን የሃላባ ዞን ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡…

በለውጡ የተገኙ ስኬቶችን ለማስቀጠል ያለመ የድጋፍ ሰልፍ በአዲስ አበባ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በለውጡ የተገኙ ስኬቶችን ለማስቀጠል ያለመ የድጋፍ ሰልፍ በዲስ አበባ ከተማ መስቀል አደባባይ ተካሄደ፡፡ የድጋፍ ሰልፉ "ለሀገራችን ብልጽግና በህብረት እንቆማለን" በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተካሄደው፡፡ በድጋፍ ሰልፉ በከተማዋ ከሚገኙ ሁሉም…

የፊቼ ጨምበላላ በዓል በሃዋሳ ጉዱማሌ በድምቀት እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ ፊቼ ጨምበላላ በዓል በሃዋሳ ከተማ ጉዱማሌ በተለያዩ ሁነቶች በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ በትናንትናው ዕለት ዋዜማው '' የፊጣሪ'' በዓል የተከበረ ሲሆን÷በዛሬው ዕለት ደግሞ በአደባባይ የፊቼ ጨምበላላ በዓል…

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ድሬዳዋ ከተማና ኢትዮጵያ ቡና አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው 20ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ድሬዳዋ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና አሸነፉ። 12፡00 ላይ በተካሄደው የድሬዳዋ ከተማ እና ፋሲል ከነማ ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ለድሬዳዋ ከተማ…

የክልል ርዕሳነ መስተዳደሮች ለፍቼ ጨምበላላ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የክልል ርዕሳነ መስተዳደሮች የሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ ፍቼ ጨምባላላ በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮሪደር ልማትን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮሪደር ልማትን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ የመግለጫው ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮሪደር ልማትን አስመልክቶ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ:: የአዲስ…

ሀሰተኛ የሰነድ ማስረጃዎችን በማዘጋጀት ተገቢ ያልሆነ ጥቅም ለማግኘት ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ተጠርጣሪዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀሰተኛ የሰነድ ማስረጃዎችን በማዘጋጀት ተገቢ ያልሆነ ጥቅም ለማግኘት ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ሁለት ተጠርጣሪዎች እጅ ከፍንጅ መያዛቸውን ፖሊስ ገለፀ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ ኢንድሪስ ኤሌክትሮኒክስ ሞባይል አክሰሰሪ እና ሳሚ ፀጉር ቤት በሚል ሽፋን ሀሰተኛ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለፍቼ ጨምበላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለሲዳማ ብሄር ዘመን መለወጫ ፍቼ ጨምበላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ከንቲባዋ በመልዕክታቸው፤ በዓሉ ህብረ ብሄራዊ አንድነታችንን አጠናክረን በጋራ በመቆም…

የአገልግሎትና አስተዳደር ችግሮችን በዘላቂነት ለማሻሻል ልዩ ትኩረት ተሰጥቷል – ም/ጠ/ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ችግሮችን በመሰረታዊነትና በዘላቂነት ለማሻሻል ልዩ ትኩረት መሰጠቱን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። የተቋማት ሃላፊዎች በተገኙበት የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ማሻሻያ የሶስት ወራት…

የፊቼ ጨምበላላን እሴቶችን ችግሮቻችንን መፍቺያ አድርገን ልንጠቀምባቸው ይገባል – አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፊቼ ጨምበላላን የእርቅና የይቅርታ እሴቶች ችግሮቻችንን መፍቺያ አድርገን ልንጠቀምባቸው ይገባል ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ገለጹ። የፍቼ ጨምበላላ የዋዜማው በዓል በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ ላይ በተለያዩ መርሐ ግብሮች…