ትምህርት ቤት ከመገንባት ባለፈ የትምህርት ጥራትን ለማሳደግ መትጋት እንደሚገባ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ቤቶችን ከማስፋፋት ባሻገር የትምህርት ጥራትን ለማሳደግ የተከናወኑ ተስፋ ሰጪ ሥራዎችን ማጠናከር እንደሚገባ የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ኢብራሂም ኡስማን አስገነዘቡ፡፡
ለሦስት ቀናት የሚቆየው 33ኛው የሶማሌ ክልል የትምህርት…