Fana: At a Speed of Life!

በአዲስ አበባ ለሚካሄደው የድጋፍ ሰልፍ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ በሚካሄደው የድጋፍ ሰልፍ ምክንያት ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ተደርገዋል፡፡ በአዲስ አበባ የሚካሄደው የድጋፍ ሰልፍ በሰላም እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን የፀጥታና…

የሁሉም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት እንደሚቀጥል ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁሉም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት እንደሚቀጥል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መረጃ እንዳስታወቀው÷ ከመጋቢት 28 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ የሁሉም የነዳጅ…

ቻይና ለኢትዮጵያ አምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ የምታደርገውን ድጋፍ እንደምታጠናክር ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዛኦ ዚዩዋን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ÷ በኢንዱስትሪ ዘርፍ የሁለቱን ሀገራት ትስስር ይበልጥ በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ ቅባቱ የወጣለት የአኩሪ አተር…

የዓድዋ ድል ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ሰራዊቱን የሚጠቅም ባለራዕይ ተቋም ነው – ሌ/ጀ ይልማ መርዳሳ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም በኢኮኖሚው መስክ ወደፊት ሰራዊቱን የተሻለ ተጠቃሚ የሚያደርግ ባለራዕይ ተቋም ነው ሲሉ የኢትዮጵያ አየር ሀይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ተናገሩ፡፡ አየር ኃይሉ በሰራዊቱ ስም ተቋቁሞ በቅርቡ ወደ…

በጋምቤላ ክልል ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን የሃይማኖት አባቶች ሚና ሊጠናከር እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን የሃይማኖት አባቶች ሚና ሊጠናከር እንደሚገባ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ገለፁ። ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉን ጨምሮ ሌሎች አመራሮች በጋምቤላ ከተማ ከሃይማኖት አባቶች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ…

በሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ወንጀል ጥፋተኛ የተባሉ ግለሰቦች በጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ወንጀል ጥፋተኛ የተባሉ ግለሰቦች በ10 ዓመት ጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ፡፡ አብዱልሽኩር ኢማም ፣ኮንስታብል ሙህዲን አማን እና አብዱልአዚዝ ራህመቶ በ1996 ዓ.ም የወጣውን የኢ.ፌ.ሪ. የወንጀል ህግ አንቀጽ 32(1)…

ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት ላይ የተፋሰስ ልማት ስራ ተከናውኗል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሶስት ወራት ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ሄክታር በላይ በሆነ መሬት ላይ የተፋሰስ ልማት ስራ መከናወኑን የግብርና ሚኒስቴር ገለፀ። ባለፉት ሶስት ወራት የተሰሩ የተፋሰስ ልማት ስነ-አካላዊ ስራ አፈፃፀምና የመጪው ክረምት የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ…

ኢትዮጵያ በዲጂታል የፋይናንስ ስነ-ምህዳር እድገት እያስመዘገበች ነው – አቶ ማሞ ምህረቱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በዲጂታል የፋይናንስ ስነ-ምህዳር እድገት እያስመዘገበች ነው ሲሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ ገለጹ።   አፍሪካ ቢዝነስ ባወጣው የባንክ ገዥው ጽሁፍ፤ ሀገሪቱ በዲጂታል ፋይናንስ ስነ-ምህዳር እያስመዘገበች…

ደቡብ አፍሪካዊው እግር ኳስ ተጫዋች የመኪና ስርቆት በሚፈጽሙ ወንጀለኞች መገደሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ አፍሪካ እና የካይዘር ችፍስ ተከላካይ መስመር እግር ኳስ ተጫዋች የሆነው ሉክ ፍሉርስ በጆሃንስበርግ ከተማ የመኪና ስርቆት በሚፈጽሙ ወንጀለኞች በጥይት ተመትቶ ህይወቱ ማለፉ ተገለጸ። ክለቡ እንዳስታወቀው÷ የ24 ዓመቱ ተከላካይ…