ብሪክስ ኢትዮጵያ ያላትን ትብብር የምታሰፋበት ምቹ መድረክ ነው – ዘነበ ክንፉ (ፕ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የብሪክስ አባልነቷ ከሌሎች አባል ሀገራት ጋር ጥልቅ ትብብር እንድታደርግ ትልቅ እድል እንደሚፈጥር ዘነበ ክንፉ (ፕ/ር) ገልጸዋል።
በሩሲያ ሞስኮ ውስጥ ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች መምህርና በሩሲያ የአፍሪካ ዳያስፖራዎች ማህበር ፕሬዚዳንት ዘነበ…