የሀገር ውስጥ ዜና ለሳይበር ደህንነት ፖሊሲ ትግበራ ባለድርሻ አካላት ሚናቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ amele Demisew Oct 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ የሳይበር ደህንነት ፖሊሲን ለመተግበር ባለድርሻ አካላት የድርሻቸውን ሊወጡ እንደሚገባ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ትዕግስት ሃሚድ ተናገሩ። የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር 5ኛውን ሀገር አቀፍ የሳይበር…
የሀገር ውስጥ ዜና 14 ነጥብ 3 ሄክታር መሬት ለሊዝ ጨረታ ቀረበ Feven Bishaw Oct 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 14 ነጥብ 3 ሄክታር መሬት ለሊዝ ጨረታ አቀረበ፡፡ የሊዝ ጨረታው ከጥቅምት 8 እስከ 21 ቀን 2017 ዓ.ም ክፍት መደረጉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማት አስተዳደር ቢሮ ዛሬ በሰጠው መግለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የአገልግሎት ክፍያ መጠን መሻሻሉን አስታወቀ Shambel Mihret Oct 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፖለቲካ ፓርቲዎች የምዝገባ፣ የሙሉ ዕውቅና እና የሰነድ ማሻሻያ የአገልግሎት ክፍያ መጠን መሻሻሉን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል፡፡ ቦርዱ በሰጠው መግለጫ÷ የፖለቲካ ፓርቲዎች የምዝገባና የሰነድ ማሻሻያ አገልግሎት ክፍያ በምርጫ፣…
ስፓርት የካፍ ጉባዔ በኢትዮጵያ መካሄዱ ለእግር ኳሱ መነቃቃት ይፈጥራል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ ዮሐንስ ደርበው Oct 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 46ኛው የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በኢትዮጵያ መካሄዱ ለሀገራችን እግር ኳስ መነቃቃት ይፈጥራል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ 46ኛው የካፍ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ዛሬ በአዲስ አበባ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሂዝቦላህ በሰሜን እስራኤል የሮኬት ጥቃት መፈጸሙን አስታወቀ Melaku Gedif Oct 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ የሚንቀሳቀሰው የሂዝቦላህ ታጣቂ ቡድን በሰሜን እስራኤል እና ቴል አቪቭ የሮኬት ጥቃት መፈጸሙን አስታውቋል፡፡ ጥቃቱም በአካባቢዎቹ በሚገኙት የእስራኤል ባህር ሃይል ማዕከልና ደህንነት ቢሮ ላይ ያነጣጠረ መሆኑ ነው የተገለጸው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ ሊወሰዱ የሚገባቸው መፍትሔዎች ምንድን ናቸው? ዮሐንስ ደርበው Oct 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ በዘየርፉ የተለያዩ መፍትሔዎችን መውሰድ እንደሚገባ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገልጿል፡፡ ሊወሰዱ ከሚገባቸው ዋና ዋና መፍትሔዎች መካከልም ከታች የተዘረዘሩት እንደሚገኙበት የአገልግሎቱ መረጃ አመላክቷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የካፍ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ መካሄድ ጀመረ amele Demisew Oct 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 46ኛው የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ዛሬ በአዲስ አበባ ስካይላይት ሆቴል መካሄድ ጀምሯል። በጉባዔው ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ፣ የካፍ ፕሬዚዳንት ፓትሪስ ሞትሴፔ እና የካፍ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ…
ስፓርት የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ 3ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ይደረጋሉ ዮሐንስ ደርበው Oct 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ 3ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ቀጥለው ሲደረጉ ሪያል ማድሪድ ከቦሩሲያ ዶርትሙንድ የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል፡፡ ምሽት 1 ሠዓት ከ45 ላይ ኤሲሚላን ከቤልጂየሙ ክለብ ብሩዥ እንዲሁም የፈረንሳዩ ሞናኮ ከሰርቢያው ሬድ…
የሀገር ውስጥ ዜና አይኤምኤፍ ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ትብብር ይበልጥ እንደሚጠናክር አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Oct 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ለኢትዮጵያ ዘላቂ ልማትና ዕድገት ወሳኝ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ትብብሩን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋገጠ፡፡ በገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ የተመራ ከፍተኛ ልዑክ ከአይኤምኤፍ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ክሪስታሊና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በ2029 የአፍሪካ ዋንጫን የማዘጋጀት አቅም አላት – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ( ዶ/ር ) Mikias Ayele Oct 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በ2029 የሚካሄደውን አፍሪካ ዋንጫ የማዘጋጀት አቅም አላት ሲሉ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለካፍ ፣ለፊፋ ፕሬዚዳንቶች እና ለካፍ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ከፍተኛ አመራሮች በታላቁ …