ቢዝነስ 2 ነጥብ 66 ሚሊየን ቶን ገቢ ምርት በሀገር ውስጥ መተካት መቻሉ ተገለጸ Feven Bishaw Aug 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 በጀት ዓመት 2 ነጥብ 66 ሚሊየን ቶን ገቢ ምርት በሀገር ውስጥ ምርት መተካት መቻሉን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በበጀት ዓመቱ 1ነጥብ 27 በሚሊየን ቶን ገቢ ምርት በሀገር ውስጥ ምርት ለመተካት ታቅዶ ነው 2…
የሀገር ውስጥ ዜና የግብርና ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች በዱብቲ ወረዳ አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ Melaku Gedif Aug 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች እና ሰራተኞች በአፋር ክልል ዱብቲ ወረዳ አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል፡፡ በችግኝ ተከላ መርሐ ግብሩ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴን (ዶ/ር) ጨምሮ ሚኒስትር ዴዔታዎች፣ ዳይሬክተሮች እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የታክስ ንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው amele Demisew Aug 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የ2017 በጀት ዓመት የታክስ ንቅናቄ እና የግብር ከፋዮች የእውቅናና ምስጋና መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው። ንቅናቁው"ግብር ለሀገር ክብር" በሚል መሪ-ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በመርሐ ግብሩ የክልሉ…
ስፓርት ከ20 ዓመት በታች የዓለም ሻምፒዮና ኢትዮጵያ የምትሳተፍባቸው 4 የፍጻሜ ውድድሮች ዛሬ ይካሄዳሉ Melaku Gedif Aug 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፔሩ ሊማ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚሳተፉባቸው አራት የፍጻሜ ውድድሮችበዛሬው ዕለት ይካሄዳሉ፡፡ በዚህ መሰረትም አትሌት ሕይወት አምባውና አትሌት ብርሃን ሙሉ የሚሳተፉበት የሴቶች…
ስፓርት አትሌት ሲምቦ ዓለማየሁ በሴቶች 3 ሺህ ሜትር መሰናክል ለኢትዮጵያ የወርቅ ሜዳሊያ አስገኘች ዮሐንስ ደርበው Aug 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፔሩ ሊማ እየተካሄደ በሚገኘው ከ20 ዓመት በታች የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና አትሌት ሲምቦ ዓለማየሁ በሴቶች 3 ሺህ ሜትር መሰናክል ለኢትዮጵያ የወርቅ ሜዳሊያ አስገኘች። አትሌት ሲምቦ በ9 ደቂቃ ከ12 ሰከንድ 71 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት…
የሀገር ውስጥ ዜና የማጅራት ገትር መንስዔዎችና መከላከያ መንገዶች Meseret Awoke Aug 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንጎል በልብስ መሳይ ሽፋን የተሸፈነ ሲሆን የአንጎል ሽፋን ብግነት ማጅራትገትር በሚል ይታወቃል፡፡ የማጅራት ገትር ህመም በልዩ ልዩ ህመም አምጪ ተህዋሲያንና ባዕድ ነገሮች የሚፈጠር አደገኛና አጣዳፊ ሲሆን ፥ በተለይ በባክቴሪያ የሚመጣው ማጅራት…
ጤና በአፍሪካ የሚከሰቱ ወረርሽኞችንና ድንገተኛ አደጋዎችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በቅንጅት መስራት እንደሚገባ ተመለከተ Shambel Mihret Aug 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የሚከሰቱ ወረርሽኞችንና ድንገተኛ የጤና አደጋዎችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በቅንጅት መስራት እንደሚገባ የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር መቅደስ ዳባ ገለጹ፡፡ በብራዛቪል ኮንጎ እየተካሄደ ያለው 74ኛው የአፍሪካ አህጉር የዓለም ጤና ድርጅት መድረክ…
ስፓርት ክርስቲያኖ ሮናልዶ የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ልዩ ተሸላሚ ሆነ Shambel Mihret Aug 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የምንግዜም ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪው ክርስቲያኖ ሮናልዶ የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ልዩ ተሸላሚ መሆን ችሏል። ሽልማቱ ይፋ የተደረገው ዛሬ በሞናኮ በተካሄደው የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የምድብ ድልድል ስነ ስርዓት ላይ ሲሆን፥…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ፕሬዚዳንት አንድርያስ እሸቴ (ፕ/ር) ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ Meseret Awoke Aug 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ፕሬዚዳንት አንድርያስ እሸቴ (ፕ/ር) ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። አንድርያስ እሸቴ (ፕ/ር) ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ነው ዛሬ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት እንደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ከተሞች ፎረም በስኬት እንዲጠናቀቅ ስራዎች እየተሰሩ መሆናቸውን የፀጥታ ተቋማት አስታወቁ Shambel Mihret Aug 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የአፍሪካ ከተሞች ፎረም በስኬት እንዲጠናቀቅ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት አድርገው ወደ ሥራ መግባታቸውን የፀጥታ ተቋማት አስታውቀዋል፡፡ የአፍሪካ ከተሞች ፎረም “ዘላቂ የክትመት ምጣኔ ለአፍሪካ ትራንስፎርሜሽን አጀንዳ 2063” በሚል መሪ…