ዓለምአቀፋዊ ዜና ብሪክስ በአፍሪካ ሀገሮች መነቃቃት እንዲፈጠር ማድረጉ ተመላከተ Meseret Awoke Aug 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪክስ ለአፍሪካ ሀገራት መነቃቃት የፈጠረና ከተለያዩ ተጽዕኖዎች ለመላቀቅ በር የከፈተ ስለመሆኑ በምዕራብ አፍሪካ ሀገራት የብሪክስ ተወካይ አምባሳደር ሳምሶንደን ኦላጉንጁ ተናገሩ። ብሪክስን በመወከል በተለያዩ ሀገራት የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚና ሌሎች…
ስፓርት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሻምፒዮን መሆኑን አረጋገጠ Mikias Ayele Aug 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኬንያ ፖሊስ ቡሌትስን 1 ለ 0 በማሸነፍ የካፍ ሴቶች ሻምፒዮንስ ሊግ የሴካፋ ሀገራት ሻምፒዮን መሆኑን አረጋግጧል፡፡ ዛሬ ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም በተካሄደ የፍፃሜ ጨዋታ ሴናፍ ዋቁማ የኢትዮጵያ ንግድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጃፓን በከባድ አውሎ ነፋስ ተመታች Mikias Ayele Aug 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃፓን ባለፉት 10 ዓመታት ውስጥ ታይቶ በማይታወቅ ከባድ አውሎ ነፋስ መመታቷ ተገለፀ፡፡ በደቡባዊ ጃፓን የተከሰተውን ከባድ አውሎ ነፋስ ተከትሎ በተፈጠረ የመሬት መንሸራተት አራት ሰዎች መሞታቸው የተገለፀ ሲሆን በርካታ ሰዎች ደግሞ ጉዳት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጤና ሚኒስቴር የቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ ለማቋቋም የሚረዳ ሰነድ ለብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን አስረከበ Shambel Mihret Aug 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጤና ሚኒስቴር የቀድሞ ተዋጊዎች ወደ አካባቢያቸው በመመለስ እንዲቋቋሙና ወደ ሰላማዊ የሲቪል ኑሯቸው እንዲመለሱ ለማድረግ የሚረዳ ሰነድ ከብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ጋር የርክክብ መርሐ-ግብር አካሄደ፡፡ ሚኒስቴሩ የሳይኮሶሻል ድጋፍ አገልግሎት ላይ የጤና…
የሀገር ውስጥ ዜና ሩሲያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ለማጠናከር እንደምትሰራ ገለጸች Shambel Mihret Aug 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዱዓለም በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኤቭጌኒ ቴርኪን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷በሀገራቱ የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነትና በኢትዮጵያ የሰላም ግንባታ በትብብር መሥራት በሚችሉባቸው ሁኔታዎች ላይ መክረዋል፡፡ አቶ…
Uncategorized በመዲናዋ በደረሰ የአለት ናዳ የ3 ሰዎች ሕይወት አለፈ amele Demisew Aug 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ሰላም ሰፈር ተብሎ በሚጠራ አካባቢ በአንድ መኖሪያ ቤት አለት ተንዶ በደረሰ አደጋ በውስጡ የነበሩ ሦስት ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአቪዬሽን መመሪያና ደንቦችን ተቀብሎ መተግበር ይገባል – ባለስልጣኑ Meseret Awoke Aug 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአቪዬሽን መመሪያና ደንቦችን ተቀብሎ መተግበር እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ባለስልጣኑ የአየር ትራንስፖርት ተሳፋሪ መንገደኞች ሊተገብሯቸው የሚገቡ የስነ-ምግባር ግዴታዎችን አስመልክቶ ግንዛቤ ለመስጠት ያለመ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገር በቀል ኢኮኖሚ ትግበራ የግሉ ዘርፍ ተሳትፎ ትልቅ አቅም ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ Feven Bishaw Aug 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ትግበራ የግሉ ዘርፍ ተሳትፎ ትልቅ አቅም ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ፡፡ “የኢትዮጵያን ይግዙ” በሚል መሪ ሃሳብ ለአምስት ተከታታይ ቀናት በተለያዩ ሁነቶች ሲካሄድ የቆየው ልዩ የንግድ ሳምንት…
ስፓርት በአውሮፓ የክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ነገ ይዘጋል Feven Bishaw Aug 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ የክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ሊዘጋ ሰዓታት ሲቀረው ክለቦች ተጫዋቾችን ለማስፈረም ጥረታቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል፡፡ የእንግሊዞቹ ክለቦች ማንቸስተር ዩናይትድ፣ ሊቨርፑል፣ አርሰናል እና ቼልሲ በመዝጊያው 11ኛ ሰዓት…
የሀገር ውስጥ ዜና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ13 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሀብቶች ወደ ኢንቨስትመንት ገቡ amele Demisew Aug 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ13 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ 268 ባለሀብቶች ወደ ኢንቨስትመንት መግባታቸውን የክልሉ ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው የኢንዱስትሪ ዘርፍ ምክትል ሃላፊ አቶ ደምሰው ባቾሬ፤ ኢንቨስትመንትና…