Fana: At a Speed of Life!

አሜሪካ የጦር ጄቶችንና የጦር መርከቦችን ለእስራዔል ልትልክ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን በእስራኤል ላይ መዛቷን ተከትሎ አሜሪካ የጦር ጄቶችንና የጦር መርከቦችን ለእስራዔል ልትልክ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ አሜሪካ ተጨማሪ የጦር መርከቦችን እና ተዋጊ ጄቶችን ወደ መካከለኛዋ ምስራቅ ሀገር እስራዔል እንደምትልክ ፔንታጎን የገለጸ ሲሆን ፥…

የቦረና ከባቢ ዘንድሮ በስንዴ ምርት ተትረፍርፎ ማየት፣ የምግብ ሉአላዊነት ማረጋገጥ የምንችል መሆኑን ያመለክታል

ከአመት በፊት በረሃብ የሚታወቀው የቦረና ከባቢ ዘንድሮ በስንዴ ምርት ተትረፍርፎ ማየት፣ ተስፋችን የሚጨበጥ፣ ከሰራን ሀገራችንን መለወጥና የምግብ ሉአላዊነት ማረጋገጥ የምንችል መሆኑን ያመለክታል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

የኤሌክትሮኒክ ፓስፖርት ለማስጀመር የቅድመ ምዝገባና ማረጋገጫ ሂደት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤሌክትሮኒክ ፓስፖርት ለማስጀመር የቅድመ ምዝገባና ማረጋገጫ ሂደት መጀመሩን የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ገለጸ፡፡ ኢትዮጵያ በቀጣይ ዓመት ተግባራዊ ለማድረግ ያቀደችውን የኤሌክትሮኒክ ፓስፖርት ዓለም አቀፍ ተቀባይነት እንዲኖረው ለማስቻል ያለመ…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ እና ሚኒስትሮች የነጌሌ ቦረናን አየር ማረፊያ የስራ ሂደት ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና የተለያዩ ሚኒስትሮች የነጌሌ ቦረናን አየር ማረፊያ የስራ ሂደት ጎብኝተዋል፡፡ አየር ማረፊያው በ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ወጭ እየተገነባ የሚገኝ ሲሆን ፥ በቀጣይ ዓመት አጋማሽ የሚጠናቀቅ መሆኑ…

ፓርቲው የፌደራል ተቋማት የ2016 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ የፌደራል ተቋማት የ2016 በጀት ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ እያካሄደ ነው። በመድረኩ የብልጽግና ፓርቲ የፌደራል ተቋማት አስተባባሪ ተስፋዬ በልጂጌ (ዶ/ር)ን ጨምሮ የፓርቲው ዋና ጽህፈት ቤት ከፍተኛ አመራሮች እየተሳተፉ…

ምክር ቤቱ በጎፋ የመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በደረሰ የመሬት መንሸራተት ምክንያት ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች የሚውል 5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ምክትል…

የተለያዩ ተቋማት ችግኝ በመትከል አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ተቋማት ‘የምትተክል ሀገር፤ የሚያጸና ትውልድ’ በሚል መሪ ሀሳብ ችግኝ በመትከል አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ። በዚህም መሰረት የኢትዮጵያ አየር መንገድ አመራሮችና ሠራተኞች በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ…

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ትውልድ የመገንባት ሚናን እየተወጣ ያለ ተቋም ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በሀገሪቱ ሁለንተናዊ ታሪክ፣ እድገትና ትውልድ የመቅረጽ ጉልህ ሚና የነበረውና ይህን አጠናክሮ እየቀጠለ ያለ ተቋም እንደሆነ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር መሀመድ እድሪስ ገለጹ። ድርጅቱ "ብላቴናት"…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በሊበን ወረዳ የስንዴ ሰብል ምርት ማሰባሰብ ስራን አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በክልሉ ምስራቅ ቦረና ዞን ሊበን ወረዳ የለማውን የስንዴ ሰብል ምርት ማሰባሰብ ስራ አስጀመሩ። አቶ ሽመልስ አብዲሳ በወቅቱ ባስተላለፉት መልዕክት፤ አካባቢው በሚያጋጥመው ተደጋጋሚ ድርቅ በሴፍቲኔት…

በኢንዱስትሪዎች የሚደረጉ ልምምዶች ሰልጣኞች ብቁ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ያደርጋል – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዱስትሪዎች የሚደረጉ ልምምዶች ሰልጣኞች ተጨባጭ እውቀትና ክህሎት ይዘው እንዲወጡ ከማድረግ ባሻገር ብቁ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ያደርጋል ሲሉ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገለጹ፡፡ የከፍተኛ ትምህርት፣ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና፣ የምርምር…