ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና የጡረታ መውጫ ዕድሜን ከፍ አደረገች amele Demisew Sep 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የጡረታ መውጫ እድሜን ከፈረንጆቹ 1950 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከፍ ማድረጓ ተሰማ። ሀገሪቱ በእድሜ የገፉ ዜጎቿ ቁጥር መጨመር እንዲሁም የጡረታ በጀት መቀነስ ለማሻሸያው ምክንያት ነው ተብሏል፡፡ ቀደም ሲል ከጉልበት ጋር ለተያያዙ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድን ደህንነት አደጋ ላይ ለመጣል ተንቀሳቅሰዋል በተባሉ ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ Melaku Gedif Sep 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድን ደህንነት አደጋ ላይ ለመጣል ተንቀሳቅሰዋል በተባሉ ስድስት ግለሰቦች ላይ በፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ ተረኛ ችሎት ክስ ተመሰረተ። የፍትህ ሚኒስቴር የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ ጉዳዮች ዐቃቤ ሕግ በነ ዮሃንስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቢሾፍቱ እየተከናወነ ያለው የኮሪደር ልማት የቱሪስት መስኅብነቷን ይጨምራል – ከንቲባ አዳነች ዮሐንስ ደርበው Sep 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቢሾፍቱ ከተማ እየተከናወነ ያለው የኮሪደር ልማት ሥራ ሲጠናቀቅ የቱሪስት መስኅብነቷን በይበልጥ እንደሚጨምር የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሰጡት የሥራ መመሪያ መሠረት…
ቴክ ዓለም አቀፍ የመታወቂያ ቀንን በማስመልከት የፓናል ውይይት ይካሄዳል Mikias Ayele Sep 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2024 ዓለም አቀፍ የመታወቂያ ቀንን በማስመልከት የፓናል ውይይት እንደሚካሄድ ብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም አስታወቀ፡፡ መስከረም 16 ቀን 2017 ቀን ታስቦ የሚውለው ዓለም አቀፍ የመታወቂያ ቀን በኢትዮጵያ የሀገር ውስጥ እና ከተለያዩ ዓለም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ ስድስት የብሪታኒያ ዲፕሎማቶችን ዕውቅና ሰረዘች Mikias Ayele Sep 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በስለላ ወንጀል የጠረጠረቻቸውን ስድስት የብሪታኒያ ዲፕሎማቶችን ዕውቅና መሰረዟን አስታውቃለች፡፡ የሩሲያ የፀጥታ እና ደህንነት አገልግሎት ኤፍ ኤስ ቢ÷ ዲፕሎማቶቹ የሩሲያን ደህንነት አደጋ ላይ የሚጥል እንቅስቃሴ ሲያደርጉ እንደነበር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ተወዳዳሪ የኃይል ማዕከል ለመሆን እየሠራ መሆኑን ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Sep 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመፈጸም አቅምን በማጎልበት በአፍሪካ ተወዳዳሪ የኃይል ማዕከል ለመሆን እየሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ። በተቋሙ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስኪያጅ ፍስሐ ጌታቸው እንዳሉት÷ በውጭ ተቋራጮች ይገነቡ የነበሩ የማከፋፈያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጊዜን መሰረት ያደረገ ዕቅድ መጠቀሜ ውጤታማ አድርጎኛል- ተማሪ ሲፌኔ ተክሉ amele Demisew Sep 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጊዜን መሰረት ያደረገ ዕቅድ መጠቀሜ ውጤታማ አድርጎኛል ስትል በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከ600ው 575 ውጤት ያመጣችው ተማሪ ሲፌኔ ተክሉ ገለጸች፡፡ ተማሪ ሲፌኔ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረገችው ቆይታ÷ የምፈተነውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ለጎርፍና መሬት መንሸራተት አደጋዎች ምላሽ ለመስጠት የተቀናጀ አሰራርን ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Sep 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለጎርፍና መሬት መንሸራተት አደጋዎች ምላሽ ለመስጠት የተቀናጀና የተናበበ አሰራርን ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት ተካሄደ። የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በኢትዮጵያ በሰብዓዊ ዕርዳታ ስራ ላይ ከተሰማሩ አጋር አካላት ጋር በወቅታዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ የስታር ዋይድ አዋርድ 2016 ተሸላሚ ሆነ Melaku Gedif Sep 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ “የስታር ዋይድ አዋርድ” 2016 ‘ቀልጣፋ አገልግሎት ሰጪ የመንግስት ተቋም በመባል በሕዝብ ድምጽተሸላሚ ሆኗል። የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው በሽልማት ርክክብ ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት÷ሽልማቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ የክህሎት ድርጅት ሙሉ አባል ሆነች Melaku Gedif Sep 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ የክህሎት ድርጅት የሙሉ አባልነት ሰርተፊኬት ተቀብላለች፡፡ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል÷ የዓለም አቀፉ የክህሎት ድርጅት የኢትዮጵያን 88ኛ የሙሉ አባልነት የማረጋገጫ ምስክር ወረቀት መስጠቱን ተናግረዋል፡፡…