Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ በደምና አጥንት የፀናችና ከአባቶች የተረከብ ናት ሉዓላዊነት ሀገር ናት – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራችን ኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ሉዓላዊነት በደምና በአጥንት የፀናች እና ከአባቶች የተረከብ ናት ሉዓላዊነት ሀገር ናት ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ "ዛሬ…

ጤናማና አምራች ዜጋ ለማፍራት ባለድርሻዎች ተቀናጅተው ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል – አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰው ተኮር አገልግሎት ለመስጠት እና ጤናማና አምራች ዜጋ ለማፍራት ባለድርሻዎች ተቀናጅተው ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ደስታ ሌዳሞ አስገነዘቡ። በክልሉ ጤና ቢሮ ትኩረት የሚሹ እና ወቅታዊ ጉዳዮችን በተመለከተ በሐዋሳ…

ዴንማርክ በአረንጓዴ ልማት ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር እንደምታጠናክር ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዴንማርክ በአረንጓዴ ልማት እና የአየር ንብረት ለውጥ ጫናን ለመቋቋም በሚደረገው ጥረት ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር አጠናክራ እንደምታስቀጥል አስታወቀች። በኢትዮጵያ የዴንማርክ አምባሳደር ሱን ክሮግስትራፕ እንደገለጹት፤ በዳኒሽ አፍሪካ ስትራተጂ…

ጎረቤት ሶማሊያውያን ጦርነት ወደ ሀገራቸው በመጋበዝ ቀጣናውን ወደ ቀውስ እንዳይከቱ የሶማሌ ክልል የሀገር ሽማግሌዎች ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጎረቤት ሶማሊያውያን የራሳቸው ያልሆነ ጦርነት ወደ ሀገራቸው በመጋበዝ የአፍሪካ ቀንድ ቀጣናን ወደ ቀውስ እንዳይከቱ ሲሉ የሶማሌ ክልል የሀገር ሽማግሌዎች እና የህብረተሰብ ተወካዮች ጥሪ አቅርበዋል፡፡ የክልሉ የሀገር ሽማግሌዎች እና የህብረተሰብ…

የኢትዮ-ቻይና ትብብር የሀገራቱን ግንኙነት ወደላቀ ደረጃ እያሸጋገረ መምጣቱ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ቻይና ኢንቨስመንት እና የልማት ትብብር የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ወደላቀ ደረጃ እያሸጋገረ መምጣቱን በቻይና ሳውዝኢስት ዩኒቨርሲቲ የኪነ-ሕንፃ ትምህርት ቤት ፕሮፌሰር ዋንግ ዢንግፒንግ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር)…

ጅማ ዩኒቨርሲቲ በአቪዬሽን ሳይንስና ኤሮ ስፔስ ኢንጂነሪንግ ተማሪዎችን ተቀብሎ ሊያሰለጥን ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጅማ ዩኒቨርሲቲ በአቪዬሽን ሳይንስና ኤሮ ስፔስ ኢንጂነሪንግ ተማሪዎችን ተቀብሎ ሊያሰለጥን መሆኑ ተገለጸ። ዩኒቨርሲቲው በዛሬው እለት የአቪዬሽን ሳይንስና ኤሮ ስፔስ ኢንጂነሪንግ ትምህርት ቤት አስመርቆ ከፍቷል። የዩኒቨርሲቲው…

ጳጉሜን 3 የሉዓላዊነት ቀን በተለያዩ ሁነቶች ተከብሮ ይውላል

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጳጉሜን 3 የሉዓላዊነት ቀን “ሕብር ለሁለንተናዊ ሉዓላዊነት” በሚል መሪ ሃሳብ ለሉዓላዊነት ለተከፈለው ዋጋ ክብር በመስጠት በተለያዩ ሁነቶች እንደሚከበር የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በዕለቱ ከቀኑ 6 ሰዓት ሲሆን ለሁለት ደቂቃ ኢትዮጵያውያን…

የአማራና አፋር ክልሎችን ግንኙነት አጠናክሮ ለማስቀጠል የሚያስችል ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራና አፋር ክልሎችን መልካም ግንኙነት አጠናክሮ ለማስቀጠል የሚያስችል የሠላም ውይይት በኮምቦልቻ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የሁለቱም ክልሎች በየደረጃው ያሉ አዋሳኝ መዋቅሮች የፀጥታ ተቋማት የሥራ ሀላፊዎች ተሳትፈዋል፡፡ በውይይቱ የአማራ…