ሀገርን በትክክለኛው መንገድ ላይ ለማራመድ ውጤታማ ሪፎርሞች ያስፈልጉናል-ም/ጠ/ ሚ ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገርን በትክክለኛው መንገድ ላይ ለማራመድ ተከታታይና ውጤታማ ሪፎርሞች ያስፈልጉናል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን የሪፎርም ቀንን ምክንያት በማድረግ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው…