ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በአዋሬ መንደር የተገነቡ 275 ቤቶችን ለነዋሪዎቹ አስረከቡ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ዛሬ በአዋሬ መንደር የተገነቡ 275 ቤቶችን ቁልፍ ለነዋሪዎቹ አስረክበዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ ዛሬ የአዋሬ አካባቢን ለማሻሻል ላለን ትልም…