የሀገር ውስጥ ዜና ተማሪዎች ጥራት ያለው ትምህርት እንዲያገኙ መሠራት አለበት- ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) Meseret Awoke Sep 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ለትምህርት ዘርፍ ትኩረት በመሥጠት የክልሉ ተማሪዎች ጥራት ያለው ትምህርት እንዲያገኙ በትጋት እንዲሠራ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) አሳሰቡ፡፡ 21ኛው ክልል አቀፍ የትምህርት ጉባዔ "የማኅበረሰብ ተሳትፎ ለትምህርት…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ የሉዓላዊነት ቀንን ስናከብር ዋጋ ከፍለው ሀገር ያቆዩትን በመዘከር ነው አሉ Meseret Awoke Sep 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሉዓላዊነት ቀንን ስናከብር ዋጋ ከፍለው ኢትዮጵያን ያስቀጠሉ ባለታሪኮችን በመዘከር ነው ሲሉ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳደር ሙስጠፌ መሐመድ ገለጹ፡፡ የሉዓላዊነት ቀን ጳጉሜን 3 “ኀብር ለሁለንተናዊ ሉዓላዊነት” በሚል መሪ ሐሳብ በክልሉ እየተከበረ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጳጉሜን 3 – የሉዓላዊነት ቀን በተለያዩ ክልሎች እየተከበረ ነው Meseret Awoke Sep 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጳጉሜን 3 - የሉዓላዊነት ቀን በሲዳማ፣ ጋምቤላ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች እየተከበረ ነው፡፡ ቀኑ "ኅብር ለሁለንተናዊ ሉዓላዊነት" በሚል መሪ ሃሳብ ነው በተለያዩ መርሐ ግብሮች እየተከበረ የሚገኘው፡፡ በተመሳሳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ሉዓላዊነትን ለማስጠበቅ የዜጎች ተሳትፎ ወሳኝ ነው – አምባሳደር ታዬ Meseret Awoke Sep 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ የዜጎች ተሳትፎ ወሳኝ ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ገለጹ፡፡ ጳጉሜን 3- የሉዓላዊነት ቀን ለሀገር ሉዓላዊነት መከበር ለተከፈለ ዋጋ ክብር በመስጠት በአዲስ አበባ ሳይንስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዳማ ከተማ የሉዓላዊነት ቀን በወታደራዊ የሰልፍ ትርዒት እየተከበረ ነው Meseret Awoke Sep 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ከተማ የሉዓላዊነት ቀን በተለያዩ ወታደራዊ የሰልፍ ትርዒት እየተከበረ ይገኛል፡፡ የሉዓላዊነት ቀን "ህብር ለሁለንተናዊ ሉዓላዊነት" በሚል መሪ ሀሳብ ነው እየተከበረ የሚገኘው። ቀኑ እየተከበረ ያለው በለውጥ ዓመታት ውስጥ የኢትዮጵያን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ሉዓላዊነቷን የተዳፈሩትን አሳፍራ መልሳለች – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Meseret Awoke Sep 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ሉዓላዊነቷን የተዳፈሩትን አሳፍራ መልሳለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ ኢትዮጵያ የሚለው ስም ከጥንት እስከ ዛሬ ከክብር፣ ልቆ ከመገኘት እና…
Uncategorized ለየትኛውም የውጪ ወረራ ያልተንበረከክነው በአንድነታችንና በጀግኖች አባቶች መስዋዕትነት ነው – አቶ ጥላሁን ከበደ Melaku Gedif Sep 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለየትኛውም የውጪ ወረራ ያልተንበረከክነው በኢትዮጵያውያን አንድነት እና በጀግኖች አባቶች መስዋዕትነት ነው ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ ጳጉሜን 3 የሉዓላዊነት ቀን “ኅብር ለሁለንተናዊ ሉዓላዊነት” በሚል መሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል ጳጉሜ 3- የሉዓላዊነት ቀን እየተከበረ ነው Meseret Awoke Sep 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ጳጉሜ 3-የሉዓላዊነት ቀን በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ይገኛል። ዕለቱን "ኅብር ለሁለንተናዊ ሉዓላዊነት"በሚል መሪ ሃሳብ ነው የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በኑር ፕላዛ የሰንደቅ ዓላማ ሥነ-ስርዓት በማከናወን ያስጀመሩት።…
የሀገር ውስጥ ዜና ሉዓላዊነት ሁለንተናዊ መሆን አለበት- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Melaku Gedif Sep 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሉዓላዊነት ሁለንተናዊ መሆን አለበት ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሉዓላዊነት ቀንን አስመልክተው በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ሉዓላዊነታችንን ጠብቀን መኖራችን ያኮራናል ብለዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና እኛ ኢትዮጵያዊያን በሌሎች ጉዳይ ጣልቃ የማንገባ፤ በሉዓላዊነታችንም የማንደራደር ሕዝቦች ነን – አቶ አረጋ ከበደ Melaku Gedif Sep 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እኛ ኢትዮጵያዊያን በሌሎች ጉዳይ ጣልቃ የማንገባ፣ በሉዓላዊነታችንም የማንደራደር የትብብር ሚዛንን መራጭ ሕዝቦች ነን ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡ አቶ አረጋ ጷጉሜ 3 የሉዓላዊነት ቀንን አስመልክተው ባለስተላለፉት…