Fana: At a Speed of Life!

የ “ኅብር ቀን” “ኅብራችን ለሰላማችን” በሚል መሪ ሐሳብ ነገ ይከበራል

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ "ኅብር ቀን" አካታች ሀገረ-መንግሥት ግንባታ ማሳካትና ማጽናት በሚያስችሉ መርሐ-ግብሮች እንደሚከበር የሰላም ሚኒስትር ዴዔታ ከይረዲን ተዘራ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያ የሀገረ-መንግሽት ግንባታ ታሪክ ኅብር ኢትዮጵያውያን የሚገጥሟቸውን…

670 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 670 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለተመላሾቹም ተገቢውን ድጋፍ በማድረግ ከቤተሰብ ጋር የመቀላቀል ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የሚኒስቴሩ መረጃ…

የአንድሪያስ እሸቴ (ፕ/ር) የቀብር ሥነ-ሥርዓት ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንድሪያስ እሸቴ (ፕ/ር) የቀብር ሥነ-ሥርዓት በመንበረ ጸባኦት ቅድስተ ሥላሴ ካቴደራል ተፈጸመ። አንድሪያስ እሸቴ (ፕ/ር) ባደረባቸው ሕመም በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ነሐሴ 23 ቀን 2016 ዓ.ም በ79 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው…

በመስዋዕትነት የሀገርን ሉዓላዊነት መጠበቅ ከክብር በላይ ነው- አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውድ መስዋዕትነት የሀገርን ሉዓላዊነት መጠበቅ ከክብር ሁሉ የላቀ ነው ሲሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰን አስገነዘቡ፡፡ በክልሉ ጳጉሜን 3 "የሉዓላዊነት" ቀን በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ መገኛ ጉባ ወረዳ ማንኩሽ…

የኢትዮጵያን የብልጽግና ጉዞ ለማሳካት እንተባበር- ከንቲባ ከድር ጁሀር

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የብልጽግና ጉዞ ለማሳካት ሁሉም በየተሰማራበት የሥራ መስክ በሀገር ወዳድነትና በአንድነት በመቆም የበኩሉን አስተዋጽኦ ማድረግ እንደሚጠበቅበት የድሬዳዋ አሥተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሀር አስገነዘቡ፡፡ " ኅብር ለሁለንተናዊ ሉዓላዊነት"…

የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ ዛሬም ቁርጠኛና ዝግጁ ነን – የመከላከያና የፖሊስ አባላት

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ሉዓላዊነትና የህዝብ ደህንነት በተቀናጀ አግባብ በአስተማማኝነት ለመጠበቅ ዛሬም ቁርጠኛና ዝግጁ መሆናቸውን የመከላከያና የፖሊስ አባላት ገለጹ። "ህብር ለሁለተናዊ ሉዓላዊነት" በሚል መሪ ሃሳብ የጳጉሜን 3 ሉዓላዊነት ቀን የሀገር…

በመዲናዋ 837 መኖሪያ ቤቶች ለአቅመ ደካሞችና ለሀገር ባለውለታዎች ተበረከቱ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ በተለያዩ ክ/ከተሞች የተገነቡ 837 መኖሪያ ቤቶችን ለአቅመ ደካሞችና ለሀገር ባለውለታ ነዋሪዎቻች አስተላልፏል። የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ እንዳሉት÷በአጭር ጊዜ ውስጥ…

ሉዓላዊነት በደምና በላብ የሚጠበቅ ዕሴት ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሉዓላዊነት በደምና በላብ የሚጠበቅ ነው ዕሴት ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ። በሳይንስ ሙዚዬም የሉዓላዊነት ቀንን አስመልክቶ በተዘጋጀ የውይይት መድረክ ንግግር ያደረጉት ም/ጠ/ሚ ተመስገን ÷ሉዓላዊነት በደምም፤ በላብም…

ሕዳሴ ግድብ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ ጉልህ ድርሻ ያለው ታሪክ ቀያሪ ፕሮጀክት ነው – አሸብር ባልቻ (ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የጎላ አበርክቶ ያለው ታሪክ ቀያሪ ፕሮጀክት መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ዋና ሥራ አስፈፃሚ አሸብር ባልቻ (ኢ/ር) ገለጹ፡፡ ዋና ሥራ አስፈፃሚው እንዳሉት÷ የሕዳሴ ግድብ…

ኢትዮጵያ የነገው ትውልድ ርስት ናትና ሉዓላዊነቷን አስከብረን እናኖራታለን – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የነገው ትውልድ ርስት ናትና ሉዓላዊነቷን አስከብረን እናኖራታለን ሲሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ ገለፁ። አቶ አደም ፋራህ ዛሬ በተለያዩ…