የሀገር ውስጥ ዜና የባህል ህክምናን በጥናት በመደገፍ አገልግሎት ላይ ለማዋል እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ Mikias Ayele Sep 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህል ህክምናን በጥናትና ምርምር በመደገፍና ከዘመናዊ የህክምና ጋር በማቀናጀት አገልግሎት ላይ ለማዋል እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የአፍሪካ የባህል ህክምና ቀን "ጥራት ያለውና ደህንነቱ የተጠበቀ የባህል መድሃኒቶች አቅርቦትን…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ለ2 ሺህ 144 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ Mikias Ayele Sep 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ ለ2 ሺህ 144 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ የክልሉ ፍትህ ቢሮ ኃላፊ እሸቱ ጎዴቶ÷ ይቅርታ የተደረገላቸው የህግ ታራሚዎች በማረሚያ ቤት ቆይታቸው መልካም…
የሀገር ውስጥ ዜና የለውጡ መንግስት ለሕዝቦች እራስን በራስ የማስተዳደር ጥያቄ ምላሽ ሰጥቷል – አፈ-ጉባዔ አገኘሁ Mikias Ayele Sep 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የለውጡ መንግስት የሕዝቦችን እራስን በራስ የማስተዳደር ጥያቄ ምላሽ እንዲያገኝ አድርጓል ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ አፈ-ጉባዔው በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል 1ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ተገኝተው ባስተላለፉት…
የሀገር ውስጥ ዜና ባንኩ ለመቄዶንያ የ100 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ amele Demisew Sep 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለመቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የ100 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉን የባንኩ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ እና የባንኩ የሥራ አመራር አባላት ለመቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን እየተከበረ ነው Melaku Gedif Sep 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች በመከበር ላይ ይገኛል። "የመሻገር ጥሪቶች፤ የአዲስ ብርሃን ወረቶች" በሚል መሪ ሐሳብ በጅግጅጋ ከተማ እየተከበረ በሚገኘው በዓሉ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ፅ/ቤት ሀላፊ ሁሴን ሀሺን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ፓኪስታን በታክስ አስተዳደር ላይ በትብብር ለመስራት ተስማሙ Melaku Gedif Sep 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሴ በፓኪስታን ንግድና ኢንቨሰትመንት ሚኒስትር ባሲት ሳሌም ሻህ ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ወ/ሮ ዓይናለም÷ ፓኪስታን የኢትዮጵያን የታክስ አስተዳደር ሥርዓት ማዘመን በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ በትብብር ለመስራት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል የተገኙ ስኬቶችን በማሰብ ”የመሻገር ቀን” እየተከበረ ነው ዮሐንስ ደርበው Sep 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል ባለፉት የለውጥ ዓመታት በተለያዩ ዘርፎች የተገኙ ስኬቶችን በማሰብ ጳጉሜን 1 ''የመሻገር ቀን'' እየተከበረ ነው፡፡ ዕለቱ እየተከበረ የሚገኘው "የመሻገር ጥሪቶች፤ የአዲስ ብርሃን ወረቶች" በሚል መሪ ሐሳብ ነው፡፡ የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲሱ ዓመት ለተሻለ ውጤት የምንተጋበት መሆን አለበት – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ዮሐንስ ደርበው Sep 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ ዓመት ለተሻለ ውጤት የምንተጋበት መሆን አለበት ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) አስገነዘቡ፡፡ ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን "የመሻገር ጥሪቶች የአዲስ ብርሃን ወረቶች" በሚል መሪ ሐሳብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ‹‹እልፍ አእላፍ መከራዎች፣ የተፈጥሮ አደጋዎች፣ሰው ሰራሽ ችግሮች ተደራርበው ያላስቆሙትን የኢትዮጵያ የብልፅግና ጉዞ ራዕይን ተሸክመን ዛሬ ላይ ደርሰናል። ዮሐንስ ደርበው Sep 6, 2024 0 በደም የተከበረውን ሉዓላዊነታችንን በላብ ለማፅናት እያደረግን ያለነው ተጋድሎ በሕዝባችን ሁለንተናዊ ድጋፍ ውጤታማነቱ ቀጥሎ ኢትዮጵያን ወደ ብልፅግና በሚያሻግሩ ስኬቶች ታጅበን ዛሬ ላይ መቆም ችለናል። ኢትዮጵያ የሚያርፉባት የመከራ በትሮች ይበልጥ ፀንታ እንድትቆም አድርጓት፣ ሕዝቦቿ በፈተና መሀል…
የሀገር ውስጥ ዜና ምስራቅ ዕዝ በመላ የሀገሪቱ በመሰማራት የሀገሩን ዳር ድንበር ያስከበረ ጀግና ዕዝ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ዮሐንስ ደርበው Sep 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሰራዊት አንዱ አካል የሆነው ምስራቅ ዕዝ በምስራቁ የሀገራችን ቀጠና ብቻ ሳይወሰን በመላ የሀገሪቱ አካባቢዎች በመሰማራት የሀገሩን ዳር ድንበር ያስከበረ ጀግና ዕዝ መሆኑን ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ የጦር ሀይሎች ጠቅላይ…