Fana: At a Speed of Life!

“ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን!

አዲስ ዓመት ያለቀውን ዓመት ሸኝቶ አዲሱን ከመጀመርም ባለፈ ከአስቸጋሪው ደመናማ የዝናብ ወቅት ወደ ብሩህ ተስማሚ ወራት መሻገርን የሚያበስር፣ በአዲስ አስተሳሰብና በብሩህ ተስፋ የምንቀበለው የአዲስ ምዕራፍ መባቻ ነው። የተገባደደው ዓመት እንደ ሀገርም ሆነ እንደ ከተማ በበርካታ መስኮች የህዝባችንን…

ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "የመሻገር ጥሪቶች፤ የአዲስ ብርሃን ወረቶች" በሚል መሪ ሃሳብ ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን እየተከበረ ነው፡፡ ቀኑ ሲከበርም ኢትዮጵያን ለማሻገር በተደረጉ ጥረቶች፣ የተገኙ ስኬቶች እየታሰቡ ነው፡፡ ኢትዮጵያን ለማሻገር ትልቅ አቅም የፈጠሩ ስኬቶች…

የመሻገር ቀንን ስናከብር ያገኘናቸውን ስኬቶች በማስቀጠል ሊሆን ይገባል – አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመሻገር ቀንን ስናከብር ያገኘናቸውን ሁለንተናዊ ስኬቶች በማስቀጠል ሊሆን ይገባል ሲሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገለጹ። የመሻገር ጥሪቶች፤ የአዲስ ብርሃን ወረቶች" በሚል መሪ ሃሳብ ጳጉሜን -1 የመሻገር ቀን…

ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለጳጕሜን 1 ቀን 2016 ዓ.ም፣ የመሻገር ቀን በሰላም አደረሳችሁ!

ጳጉሜን 1 ቀን 2016 ዓ.ም በዛሬው ዕለት በመላው የሀገሪቱ አካባቢዎች “የመሻገር ቀን” በሚል ስያሜ በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ ይውላል፡፡ ዕለቱ “የመሻገር ጥሪቶች፣ የአዲስ ብርሃን ወረቶች በሚል መሪ ቃል” ይከበራል፡፡ መሻገር ከአንዱ ወደ ሌላኛው የሕይወት ምዕራፍ ሽግግር የምናደርግበት…

በኬኒያ ትምህርት ቤት ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ የ17 ተማሪዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ የ17 ተማሪዎች ህይወት ማለፉ ተገለፀ፡፡ አደጋው በማዕከላዊ ኬንያ በሚገኘው የሂል ሳይድ የመጀመሪያ ትምህርት ቤት ላይ ሲሆን በአደጋው ከ17 ተማሪዎች ህልፈት በተጨማሪ 14 ተማሪዎች…

ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "የመሻገር ጥሪቶች፤ የአዲስ ብርሃን ወረቶች" በሚል መሪ ሃሳብ ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን እየተከበረ ነው፡፡ ቀኑ ሲከበርም ኢትዮጵያን ለማሻገር በተደረጉ ጥረቶች፣ የተገኙ ስኬቶች እየታሰቡ ነው፡፡ በሁሉም ዘርፎች ኢትዮጵያን ለማሻገር ትልቅ አቅም…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል 1ኛ ዓመት ምስረታ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት 1ኛ ዓመት የምስረታ በዓል "ከአዲስ ምዕራፍ በወል እሴት ወደ መስፈንጠር ከፍታ" በሚል መሪ ሐሳብ በሆሳዕና ከተማ እየተከበረ ነው፡፡  በአከባበሩ ላይም የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር እና…

ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)"የመሻገር ጥሪቶች የአዲስ ብርሃን ወረቶች" በሚል መሪ ሃሳብ ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን እየተከበረ ነው፡፡ ቀኑ ሲከበርም ኢትዮጵያን ለማሻገር በተደረጉ ጥረቶች፣ የተገኙ ስኬቶችና በሂደቱ የገጠሙ ተግዳሮቶች እየታሰቡ ነው፡፡ ኢትዮጵያን ለማሻገር…

ክሪስቲያኖ ሮናልዶ 900ኛ ግቡን አስቆጠረ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖርቹጋላዊው ኢንተርናሽናል ክሪስቲያኖ ሮናልዶ በትናንትናው እለት ሀገሩ በኔሽንስ ሊግ ክሮሺያን ባሸነፈችበት ጨዋታ ባስቆጠራት ግብ አማካኝነት አዲስ ታሪክ ጽፏል። በዚህም በጨዋታ ዘመኑ ያስቆጠረውን የግብ መጠን 900 በማድረስ በታሪክ የመጀመሪያው…

ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ዕድሳት የተደረገለትን የሀረር ቤተ መንግስት መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ዕድሳት የተደረገለትን የሀረር ቤተ መንግስትና አዲስ የተገነባውን የምስራቅ ጮራ ሁለገብ አዳራሽ መርቀው ከፈቱ። የምስራቅ ዕዝ 47ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ…