የሀገር ውስጥ ዜና ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የምስራቅ ዕዝ ሙዚዬምን ጎበኙ Melaku Gedif Sep 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በሐረር ከተማ የምስራቅ ዕዝን የ47 ዓመታት ጉዞ የሚዘክረውን ሙዚዬም ጎብኝተዋል፡፡ በ1979 ዓ.ም የተቋቋመ የምስራቅ ዕዝ ሙዚዬም ለረጅም ዓመታት ከአገልግሎት ውጪ ሆኖ የቆየና በዕዙ…
የሀገር ውስጥ ዜና ውሃና ኢነርጂ ጉዳይ ከዜጎች ጋር ቀጥተኛ ትስስር ያለው በመሆኑ በፋና ልዩ ሽፋን ይሰጠዋል – አቶ አድማሱ ዳምጠው Mikias Ayele Sep 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ጉዳይ ከዜጎች ጋር ቀጥተኛ ትስስር ያለው በመሆኑ ልዩ ሽፋን ይሰጠዋል ሲሉ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው ተናገሩ፡፡ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አመራሮች ከውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አመራሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የዜጎችን ጤና ለመጠበቅ በቁጭት ወደ ስራ መግባት እንደሚያስፈልግ ተገለፀ Shambel Mihret Sep 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የዜጎችን ጤና መጠበቅ የሁሉም ኃላፊነት ነው በሚል እልህና ቁጭት በሙሉ አቅም ወደ ስራ መግባት እንደሚያስፈልግ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ የክልሉ ጤና ቢሮ የ2016 በጀት ዓመት የመካከለኛ ዘመን የጤና…
የሀገር ውስጥ ዜና ሠራዊቱ የተስፋፊዎችን የጦርነት ነጋሪት ጉሸማ ለመመከት የሚያስችል የተሟላ ወታደራዊ ቁመና ላይ ይገኛል – ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ Melaku Gedif Sep 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መከላከያ ሠራዊት የተስፋፊዎችን የጦርነት ነጋሪት ጉሸማ ለመመከት የሚያስችል የተሟላ ወታደራዊ ቁመና ላይ ይገኛል ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ገለጹ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ በ47ኛው የምስራቅ ዕዝ ምስረታ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ ከኢጋድ ምክትል ዋና ጸሐፊ ጋር መከሩ Meseret Awoke Sep 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ ከምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን(ኢጋድ) ምክትል ዋና ጸሐፊ መሀመድ አብዲ ዋሬ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይታቸውም ፥ በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኮሚዩኒቲ ትምህርት ቤት ግንባታ ላይ ድጋፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና ቻይና የትብብር ግንኙነት ሰፊና ጠንካራ መሰረት ያለው ነው – አምባሳደር ታዬ amele Demisew Sep 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር ያላት የትብብር ግንኙነት ሰፊና ጠንካራ መሰረት ያለው መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ገለጹ፡፡ አምባሳደር ታዬ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተሳተፉበትንና በቻይና ቤጂንግ እየተካሄደ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን ተከብሮ ይውላል Feven Bishaw Sep 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "የመሻገር ጥሪቶች የአዲስ ብርሃን ወረቶች" በሚል መሪ ሃሳብ ጳጉሜን 1 የመሻገር ቀን በሚል ተከብሮ እንደሚውል ተገለፀ፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር) ቀኑን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ÷ "የመሻገር ቀን" ተብሎ የተሰየመው ጳጉሜን…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ 114 የወጣቶች ስብዕና መገንቢያ ማዕከላት አገልግሎት እየሰጡ መሆኑ ተገለጸ Melaku Gedif Sep 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በ114 የስብዕና መገንቢያ ማዕከላት ወጣቶችን በሥነ-ምግባር የማነጽና ያላቸውን ተሰጥኦና ክህሎት እንዲያዳብሩ የማድረግ ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የከተማዋ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የመዲናዋ 6ኛው ከተማ አቀፍ የወጣት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል የቡና ምርታማነትን ለማሳደግ ያለመ ንቅናቄ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Sep 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል የቡና ምርታማነትን ለማሳደግና የግብይት ሰንሰለቱን ለማሳለጥ ያለመ ንቅናቄ በሃዋሳ እየተካሄደ ነው፡፡ በንቅናቄ መድረኩ የተገኙት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ÷ የሲዳማ ቡና በሀገሪቱ የውጪ ምንዛሪን በማስገኘት ረገድ ትልቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቻይና ለኢትዮጵያ የ400 ሚሊየን ዩዋን የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገባች Mikias Ayele Sep 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ለሚሰሩ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ማስፈፀሚ የሚውል የ400 ሚሊየን ዩዋን የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ ቃል መግባቷን የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ገለፁ፡፡ ሚኒስትሩ የኢትዮ-ቻይና የኢኮኖሚ ትብብር ጉባኤን በተመለከተ በሰጡት ማብራሪያ፤ ኢትዮጵያ…