የሀገር ውስጥ ዜና የኢኮኖሚ ማሻሻያው ለኢንዱስትሪ ልማት ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንደሚኖረው ተመለከተ amele Demisew Sep 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ማሻሻያው ባለሃብቶችን ለመሳብና ለኢንዱስትሪ ልማት ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንደሚኖረው ተገለጸ፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን እና የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በጋራ ያዘጋጁት የባለድርሻ አካላት የጋራ ፎረም በአዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክረምት በጎ ፈቃድ የዜጎችን ማህበራዊ ችግሮች የማቃለሉ ሥራ ተጠናክሮ ቀጥሏል – አቶ ኦርዲን በድሪ Melaku Gedif Sep 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በክረምት በጎ ፈቃድ የዜጎችን ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች የማቃለሉ ሥራ ተጠናክሮ መቀጠሉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለፁ። በሐረሪ ክልል በክረምት በጎ ፈቃድ በክልሉ ተወላጅ ባለ ሃብት የተገነባ የአቅመ ደካማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምስራቅ ዕዝ 47ኛ ዓመት የምስረታ በዓል እየተከበረ ነው Melaku Gedif Sep 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ ዕዝ 47ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በጅግጅጋ ከተማ መከበር ጀምሯል፡፡ በአከባበር ሥነ-ሥርዓቱ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ እና የጦር ሃይሎች ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በምስራቅ ዕዝ የተገነባውን የገርባሳ አምፊ ቴአትር መርቀው ከፈቱ Melaku Gedif Sep 5, 2024 0 ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በምስራቅ ዕዝ የተገነባውን የገርባሳ አምፊ ቴአትር መርቀው ከፈቱ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በምስራቅ ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል የተገነባውን የገርባሳ አምፊ ቴአትር መርቀው ከፍተዋል።…
ስፓርት በፓሪስ ኦሊምፒክ የተሳተፈችው አትሌት ፍቅረኛዋ ባደረሰባት ጥቃት ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች Feven Bishaw Sep 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዑጋንዳዊቷ የማራቶን ሯጭ ርብቃ ቼፕቴጌ በመኖሪያ ቤታቸው ውስጥ በፍቅረኛዋ በደረሰባት ጥቃት አብዛኛው የሰውነቷ ክፍል በእሳት ከተቃጠለ ከቀናት በኋል ለህልፈት ተዳርጋለች፡፡ በአትሌቷ እና ፍቅረኛዋ መካከል የተፈጠረውን አለመግባባት ተከትሎ ቤንዚን…
የሀገር ውስጥ ዜና ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ በምስራቅ ዕዝ የምስረታ በዓል ላይ ለመታደም ጅግጅጋ ገቡ amele Demisew Sep 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ 47ኛውን የምስራቅ ዕዝ የምስረታ ክብረ በዓልን ለመታደም ጅግጅጋ ገብተዋል። የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድን ጨምሮ የሠራዊቱና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ሺ ዥንፒንግ ለአፍሪካ ሀገራት የ51 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገቡ Mikias Ayele Sep 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ዥንፒንግ ለአፍሪካ ሀገራት የስራ እድል ፈጠራ የሚውል የ51 ቢሊየን ዶላር የድጋፍ ገንዘብ ለመስጠት ቃል ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)ን ጨምሮ ሌሎች የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች በተገኙበት የቻይና አፍሪካ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዓለምን እየፈተኑ ያሉ የፀጥታ ችግሮችና ኢ-ፍትሃዊ የሀብት ክፍፍል የጋራ መፍትሄ ይፈልጋሉ – አንቶኒዮ ጉተሬዝ Shambel Mihret Sep 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለምን እየፈተኑ ያሉ የፀጥታና ደህንነት ችግሮች እንዲሁም ኢ-ፍትሃዊ የሀብት ክፍፍል የሀገራትን የጋራ መፍትሄ የሚፈልጉ መሆናቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ገለጹ፡፡ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በቻይና አፍሪካ ትብብር ጉባኤ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕዝባችንን ከተረጂነት ለማላቀቅ የጀመርነው ጉዞ ፍሬ እያፈራ ነው – አቶ አደም ፋራህ Feven Bishaw Sep 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን የመሰለ እምቅ አቅም ያላት ሀገር ተችሮን ለእርዳታ እጃችንን ለምጽዋት የምንዘረጋበት ጊዜ ይበቃል ብለን ከተረጂነት እሳቤና ተግባር ለመላቀቅ የጀመርነው ጉዞ ፍሬ እያፈራ ነው ሲሉ አቶ አደም ፋራህ ተናገሩ፡፡ በም/ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጀኔራል አበባው ታደሰ በ47ኛው የምስራቅ ዕዝ በዓል ላይ ለመታደም ጅግጅጋ ገቡ Melaku Gedif Sep 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ሃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀኔራል አበባው ታደሰ በ47ኛው የምስራቅ ዕዝ የምስረታ ክብረ በዓል ላይ ለመታደም ጅግጅጋ ገብተዋል። የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድን ጨምሮ ከፍተኛ የሠራዊቱና የክልሉ አመራሮቸ አቀባበል…