የሀገር ውስጥ ዜና ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ከአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት አመራሮች ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Jul 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ከአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (ዩኤስኤአይዲ) አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በተለያዩ ጉዳዮች በትብብርና በቅንጅት መስራት በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ መክረዋል፡፡ ሃብታሙ ኢተፋ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሄራዊ ስፖርት ም/ቤትን በአዲስ መልኩ ወደ ስራ ማስገባት የሚያስችል አቅጣጫ ተቀመጠ Melaku Gedif Jul 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ ስፖርት ምክር ቤት አደረጃጀትን በመፈተሸ መልሶ ለማደራጀትና ወደ ስራ ማስገባት በሚቻልበ ሁኔታ ላይ አቅጣጫ መቀመጡን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተቀዛቅዞ የቆየውን የብሄራዊ ስፖርት ምክር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የፖሊስ ሆስፒታል ማስፋፊያ ፕሮጀክት ግንባታን ጎበኙ Feven Bishaw Jul 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ ገብረሚካኤል በሐረር የሚገኘውን የፖሊስ ሆስፒታል ማስፋፊያ ፕሮጀክት ግንባታ ያለበትን ደረጃ ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ጄኔራል መላኩ ፋንታ፣ የሐረሪ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማ ክልል በገዜ ጎፋ ወረዳ በመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ድጋፍ አደረገ Feven Bishaw Jul 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አድርጓል፡፡ ክልሉ በመጀመሪያ ዙር ድጋፉ የሰብአዊ ድጋፍ ቁሳቁስ፣ መድኃኒት እና የድንገተኛ ህክምና…
የሀገር ውስጥ ዜና ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ20 ሺህ ዜጎች ነጻ የሕክምና አገልግሎት ሊሰጥ ነው Melaku Gedif Jul 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በክረምቱ የበጎ ፈቃድ ለ20 ሺህ ዜጎች ነጻ የሕክምና አገልግሎት ለመስጠት መዘጋጀቱን አስታውቋል። የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ በሆስፒታሉ በመገኘት ችግኝ በመትከል አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የወሰን ተሻጋሪ የበጎ ፈቃደኛ ወጣቶች የምስጋና መርሃ ግብር ተካሄደ Mikias Ayele Jul 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ክልሎች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሲሰጡ ለነበሩት የወሰን ተሻጋሪ የበጎ ፈቃደኛ ወጣቶች የምስጋና መርሃ ግብር ተካሂዷል፡፡ ከሁሉም ክልሎች እና ከሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች የተውጣጡ በጎ ፈቃደኛ 80 ወጣቶች ለ20 ቀናት በ11 ክልሎች እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ለ2017 በጀት ዓመት ከ40 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አጸደቀ Shambel Mihret Jul 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ምክር ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ከ40 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አጽድቋል፡፡ የክልሉ ምክር ቤት ባካሄደው 6ኛ የሥራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ጉባዔ ነው የ2017 በጀት ዓመት ጥቅል በጀት ላይ በመምከር በሙሉ ድምጽ ያጸደቀው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎፋ ዞን በአደጋው ከተፈናቀሉት በተጨማሪ ስጋት ያለባቸው ከ6 ሺህ በላይ ዜጎች ድጋፍ ይሻሉ ተባለ Shambel Mihret Jul 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎፋ ዞን በአደጋው ተፈናቅለው እርዳታ ከሚሹት በተጨማሪ ስጋት ባለባቸው አካባቢዎች ከ6 ሺህ በላይ ዜጎችድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ገለጸ። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተ/ማርያም (ዶ/ር)…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰው ሰራሽ አስተውሎት ሀገራቸውን የሚያስጠሩ ባለተሰጥኦ ወጣቶች እየተፈጠሩ ነው- ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር ኢ/ር) Shambel Mihret Jul 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰው ሰራሽ አስተውሎት በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪና ሀገራቸውን የሚያስጠሩ በርካታ ባለተሰጥኦ ወጣቶች እየተፈጠሩ መሆኑን የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡ ኢንስቲትዩቱ የታዳጊ…
ስፓርት ሚሲዮኑና ዳያስፖራው ለኦሊምፒክ ቡድን አስፈላጊውን የሞራል ድጋፍ ጋር ያደርጋል ተባለ Mikias Ayele Jul 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ የኢትዮጵያ ሚሲዮን እና ዳያስፖራው ለኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ቡድን አስፈላጊውን የሞራል ድጋፍ ጋር ያደርጋል ተባለ። በ33ኛው የፓሪስ ኦሊምፒክ የሚሳተፈው የመጀመሪያው ዙር የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ቡድን ፓሪስ ከተማ ገብቷል፡፡ 40 አባላት…