Fana: At a Speed of Life!

በአዲስ አበባ የተሽከርካሪ ማቆሚያ አገልግሎት አሰጣጥ ደንብ በዚህ ሳምንት ወደ ስራ እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የተሽከርካሪ ማቆሚያ አገልግሎት አሰጣጥ ደንብ መጽደቁን ተከትሎ በዚህ ሳምንት ወደ ስራ እንደሚገባ የመዲናዋ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ባለስልጣኑ በሰጠው መግለጫ÷ ደንቡ በከተማዋ ውስጥ የባከነ የህንጻ ስር…

የክልሉ መሥተዳድር ምክር ቤት የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መሥተዳድር ምክር ቤት በወላይታ ሶዶ ከተማ በአካሄደው 16ኛ መደበኛ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል። በክረምት የታቀዱ የአደጋ ስጋት አመራር ሥራዎችን ጨምሮ በዳሰነች ወረዳ በኦሞ ወንዝና በቱርካና ሐይቅ ሙላት ምክንያት…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የኳታር አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የኳታር አምባሳደር ሳድ ሙባረክ አል ናይሚ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው፤ ኢትዮጵያ እና ኳታር በኢኮኖሚ እና ቢዝነስ ዲፕሎማሲ ያላቸውን ግንኙነት የበለጠ በሚያጠናክሩባቸው መስኮች…

የቻይናው ቶዮ ሶላር ኩባንያ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ኢንቨስት የማድረግ ፍላጎት እንዳለው ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቬትናም የሚገኘው የቻይናው ቶዮ ሶላር ኩባንያ በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ስር በሚገኙ የኢንቨስትመንት ማዕከላት ውስጥ ኢንቨስት የማድረግ ፍላጎት እንዳለው ገልጿል፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ…

የጳጉሜን ቀናት በተለያየ ዝግጅት ይከበራሉ- አገልግሎቱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 ዓ.ም አዲስ ዓመት ዋዜማ አምስቱ የጳጉሜን ቀናት በሀገር ዓቀፍ ደረጃ በተለያየ ዝግጅትና ስያሜ ለማክበር ዝግጅት መጠናቀቁን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የአገልግሎቱ ሚኒስትር ዴዔታ ከበደ ዴሲሳ በሰጡት መግለጫ÷ ባለፉት…

ለ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ልዑክ ዕውቅናና ሽልማት ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፔሩ -ሊማ በተካሄደው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተሳትፎ ከፍተኛ ውጤት ለአስመዘገበው የኢትዮጵያ ልዑክ ዕውቅናና የማበረታቻ ሽልማት ተበረከተለት፡፡ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ልዑክ በተሳትፎው 6 የወርቅ፣ 2…

ለ2017/18 የምርት ዘመን የማዳበሪያ ግዥ ሂደት መጀመሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2017/18 የምርት ዘመን 25 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ለማቅረብ መታቀዱን እና የግዥ ሂደቱም መጀመሩን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የ2016/17 ምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦትና ሥርጭት የባለድርሻ አካላት…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሱዳን ሉዓላዊ ም/ ቤት ፕሬዚዳንት ጀኔራል አብደል ፈታህ አልቡርሃን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ከቻይና-አፍሪካ ትብብር ጉባዔ ጎን ለጎን የተደረገው ውይይት መሪዎቹ ባለፈው ሐምሌ ወር ካደረጉት ምክክር የቀጠለ…

ኢትዮጵያ ከተሞችን ለነዋሪዎች ምቹ በማድረግ ምሳሌ የሚሆን ሥራ እየሰራች ነው – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከተሞችን ለነዋሪዎች ምቹ በማድረግ ምሳሌ የሚሆን ሥራ እየሰራች ነው ሲሉ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትሯ ጫልቱ ሳኒ ገለፁ። የመጀመሪያው የአፍሪካ ከተሞች ፎረም በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ወ/ሮ ጫልቲ…

በሴቶችና ሕጻናት ላይ የሚደርሱ ጥቃቶች በድብቅ የሚፈጸሙ መሆናቸው የፍርድ ሒደቱን አስቸጋሪ እንዳደረገው ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴቶች እና ሕጻናት ላይ የሚደርሱ ጾታዊ ጥቃቶች ሰዎች በሌሉባቸው ቦታዎች እና ጊዜያት የሚፈጸሙ መሆናቸው የፍርድ ሒደቱን አስቸጋሪ እንዳደረገው ተመላከተ፡፡ የሴቶችና ማኀበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) በሴቶች እና ሕጻናት መብት…