የሀገር ውስጥ ዜና የነዳጅ መሸጫ ዋጋ ላይ መጠነኛ ማስተካከያ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Jul 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሐምሌ 3 ቀን 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምሮ ከአውሮፕላን ነዳጅ በስተቀር በቤንዚን፣ በኬሮሲን፣ በነጭ ናፍጣ፣ በቀላል ጥቁር ናፍጣ እና በከባድ ጥቁር ናፍጣ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ ተደርጓል። በዓለም ገበያ ላይ እየታየ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለብሔራዊ ጥቅም መከበር ለሰሩ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን የዕውቅና መርሐ ግብር ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Jul 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለብሔራዊ ጥቅም መከበር ለሰሩ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን የዕውቅና መርሐ ግብር በዓድዋ ድል መታሰቢያ ተካሄደ። በንግድ ሚዲያ ዘርፍ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት (ኤፍ ቢ ሲ) በዘርፉ ለነበረው አስተዋጽኦ የዋንጫ ተሸላሚ ሆኗል። የመንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለቀጣናው ሠላም የምታደርገውን ጥረት እንደሚደግፍ የአውሮፓ ህብረት ገለጸ Feven Bishaw Jul 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛዋ አኔት ዌበርን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው በአፍሪካ ቀንድ ወቅታዊ የሠላምና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ የመከሩ ሲሆን÷ በተለይ በሱዳን ዘላቂ ሰላም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በህንድ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የ18 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በርካቶች ጉዳት ደረሰባቸው Feven Bishaw Jul 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ህንድ በተከሰተ አሰቃቂ የትራፊክ አደጋ የ18 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በርካቶች ከባድና ቀላል ጉዳት እንደደረሰባቸው ተነገረ፡፡ አደጋው በኡታር ፕራዴሽ ግዛት የፍጥነት መንገድ ላይ ተደራራቢ የህዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ከወተት ጫኝ ተሸከርካሪ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ውሳኔ አሳለፈ Shambel Mihret Jul 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በተለያዩ አጀንዳዎች ዙሪያ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ምክር ቤቱ በመጀመሪያ አጀንዳ በክልሉ በግብርና ኢንቨስትመነት በተለይም ገበያ ተኮር በሆኑ የቡና እና የቅባት እህል ምርት እንዲሁም…
የሀገር ውስጥ ዜና ቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክን ሙሉ ለሙሉ በባለሀብቶች ማስያዝ እንደሚገባ ተገለፀ Feven Bishaw Jul 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክን በአጭር ጊዜ ውስጥ ሙሉ ለሙሉ በባለሀብቶች ማስያዝ እንደሚገባ እና ስራውም ለነገ የሚተው ጉዳይ እንዳልሆነ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሰሀ ይታገሱ (ዶ/ር) ገለፁ። የፓርኩን የስራ እንቅስቃሴ…
ስፓርት የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ኦሊቪየ ዢሩ ከብሔራዊ ቡድኑ ራሱን አገለለ Mikias Ayele Jul 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪው ኦሊቪየ ዢሩ በ37 ዓመቱ ከብሔራዊ ቡድኑ ራሱን ማግለሉን አስታውቋል፡፡ ዢሩ በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ትናንት ምሽት ሀገሩ ፈረንሳይ ከስፔን ጋር ጨዋታዋን ስታደርግ ተቀይሮ በመግባት የተጫወተ ሲሆን…
ቴክ መረጃዎችን ለመሰበሰብ የሚረዳ ሃይ አልቲትዩድ ሳተላይት ባሉን ወደ አየር ተለቀቀ Shambel Mihret Jul 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የስፔስ ሳይንስና ጂኦ ስፓሻል ኢንስቲትዩት መረጃን ለመሰብሰብ የሚረዳ "ሃይ አልቲትዩድ ሳተላይት ባሉን" ወደ አየር ለቀቀ፡፡ ሳተላይት ባሉንን የመልቀቅ ስነ ስርአት በሸገር ከተማ ሱሉልታ ክፍለ ከተማ የተካሄደ ሲሆን÷ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል በ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ሄክታር ላይ ሩዝ ለማልማት እየተሠራ ነው ዮሐንስ ደርበው Jul 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ሔክታር መሬት ላይ ሩዝ ለማልማት እየተሠራ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ ጌቱ ገመቹ ገለጹ፡፡ ከዚህም 60 ሚሊየን ኩንታል ምርት ይገኛል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተናግረዋል። ኃላፊው በጅማ ዞን ዴዶ ወረዳ የሩዝ ሰብል…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል ከተሞች የሕዝቡን ጥያቄ መሰረት ያደረገ ልማት እንዲኖራቸው እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jul 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉ ከተሞች የሕዝቡን የመልማት ጥያቄ መሰረት ያደረጉና ደረጃቸውን የጠበቁ መሰረተ ልማቶች እንዲኖራቸው የክልሉ መንግሥት እየሰራ መሆኑን የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባኤ ሰዓዳ አብዱረህማን ገለጹ። በሞጆ ከተማ ከ360 ሚሊየን ብር በሚልቅ ወጪ የተገነቡ…