የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Aug 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በአንድ ጀምበር 600 ሚሊየን ችግኞች የመትከል መርሐግብር እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች፣ የመንግስት እና ግል…
ስፓርት በሉዛን ዳይመንድ ሊግ የ3 ሺህ ሜትር ሴቶች ውድድር ድርቤ ወልተጂ አሸነፈች Mikias Ayele Aug 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስዊዘርላንድ በተካሄደው የሉዛን ዳይመንድ ሊግ የ3 ሺህ ሜትር ሴቶች ውድድር አትሌት ድርቤ ወልተጂ የቦታውን አዲስ ሪከርድ በማስመዝገብ አሸንፋለች፡፡ አትሌት ድርቤ ወልተጂ ርቀቱን በ8 ደቂቃ 21 ሰከንድ ከ50 ማይክሮ ሰከንድ በማጠናቀቅ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና አረንጓዴ፣ ውብና ምቹ ኢትዮጵያን ገንብተን ለመጪው ትውልድ እናስረክባለን- ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) Feven Bishaw Aug 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አረንጓዴ፣ ውብና ምቹ ኢትዮጵያን ገንብተን ለመጪው ትውልድ እናስረክባለን ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽሕፈት ቤት የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ገለጹ። ዛሬ የአንድ ጀምበር የ600 ሚሊየን የችግኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሼህ ሃጂ ኢብራሂም ቱፋ አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ Meseret Awoke Aug 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼህ ሃጂ ኢብራሂም ቱፋ በአዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 በሚገኘው ጫካ ፕሮጀክት አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ። በችግኝ ተከላው ላይ ሼህ ሃጂ ኢብራሂም ቱፋን ጨምሮ የሐይማኖት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀረሪ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Aug 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በአንድ ጀምበር 600 ሚሊየን ችግኞች የመትከል መርሐግብር እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች፣ የመንግስት እና ግል ተቋማት ሰራተኞች፣ የፀጥታ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው Feven Bishaw Aug 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በአንድ ጀምበር 600 ሚሊየን ችግኞች የመትከል መርሐግብር እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ንጨምሮ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ሃላፊዎችና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአረንጓዴ ሽፋናችንን መጨመር የዛሬን ብቻ ሳይሆን የነገን ህልውና ማስቀጠል ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Meseret Awoke Aug 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአረንጓዴ ሽፋናችንን መጨመር የዛሬን ብቻ ሳይሆን የነገን ህልውና ማስቀጠል እንደሆነ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአይሲቲ ፓርክ ተገኝተው የአረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ወደ ችግኝ መትከያ ቦታዎች እየተመሙ ነው – መንግስት Meseret Awoke Aug 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ወደ ችግኝ መትከያ ቦታዎች አረንጓዴ አሻራቸውን ለማኖር እየተመሙ ነው ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ፡፡ በአንድ ጀምበር 600 ሚሊየን ችግኞች የመትከል መርሐግብርን አስመልክቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዛሬ በአንድ ጀምበር 600 ሚሊየን ችግኞች የመትከል መርሐግብር ይካሄዳል Feven Bishaw Aug 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በመላ ሀገሪቱ በአንድ ጀምበር 600 ሚሊየን ችግኞች የመትከል መርሐግብር ይካሄዳል፡፡ ዛሬ ከጠዋቱ 12 ጀምሮ በመላ ሀገሪቱ ለሚከናወነው በአንድ ጀምበር 600 ሚሊየን ችግኞችን የመትከል መርሐ ግብር ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች…
ስፓርት ፓሪስ ፓራሊምፒክ ውድድር ላይ ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ የሽኝት ስነ-ስርዓት ተካሄደ Shambel Mihret Aug 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓሪስ ፓራሊምፒክ ውድድር ላይ ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ ቡድን የሽኝት ስነ-ስርዓት ተካሄደ፡፡ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ በሽኝት መርሐ-ግብሩ ባስተላለፉት መልዕክት ÷ የኢትዮጵያ ስፖርት ፖሊሲ አካል ጉዳተኞችን በስፖርቱ እኩል…