በመቐለ ከተማ በ2 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት በቁ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመቐለ ከተማ በ2 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ወጪ ግንባታቸው የተጠናቀቁ የአስፋልት መንገዶችና ሌሎች የልማት ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ።
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ ÷ ዛሬ የልማት ፕሮጀክቶቹን…