ወደ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ የሚደረጉ አብዛኛዎቹ በረራዎች በከፍተኛ ጭጋጋማ የአየር ሁኔታ ሳቢያ በአቅራቢያ ወደሚገኙ አማራጭ አውሮፕላን ማረፊያዎች ተዛወሩ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ የሚደረጉ አብዛኛዎቹ በረራዎች በከፍተኛ ጭጋጋማ የአየር ሁኔታ ምክንያት በአቅራቢያ ወደሚገኙ አማራጭ አውሮፕላን ማረፊያዎች መዛወራቸውን አስታወቀ፡፡
አየር መንገዱ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መረጃ…