ስፓርት ስፔንና ፈረንሳይ ተጠባቂ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ያደርጋሉ Melaku Gedif Jul 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ምሽት 4 ሠዓት ላይ ስፔን ከፈረንሳይ የሚያደርጉት ፍልሚያ ተጠባቂ ነው፡፡ 17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ በጀርመን አስተጋጅነት እየተካሄደ ሲሆን÷ ዛሬ ስፔን ከፈረንሳይ 75 ሺህ 24 ተመልካች በሚያስተናግደው አሊያንዝ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ከተሞች ከንቲባዎች በአዲስ አበባ የኮሪደር ልማትን እየጎበኙ ነው ዮሐንስ ደርበው Jul 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የተለያዩ ከተሞች ከንቲባዎች በአዲስ አበባ እየተከናወኑ ያሉ የኮሪደር የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው፡፡ እስከ አሁን ከእሪ በከንቱ በፒያሳ አራት ኪሎ ያለውን የኮሪደር ልማት የሥራ እንቅስቃሴ የጎበኙ ሲሆን በቀጣይም ሌሎች የኮሪደር ልማት…
ጤና የአፍንጫ አለርጂ Feven Bishaw Jul 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰውነት ውስጥ የሚገኙ በሽታ ተከላካይ ህዋሶች ወደ ውስጥ ለሚገባ ባዕድ ነገሮች የሚሰጡት የመከላከል ምላሽ አለርጂ ይባላል፡፡ አለርጂ በአፍንጫ እና በሌሎች የመተንፈሻ አካላት ላይ ሊከሰት ይችላል፤ አንዳንድ የአለርጂ ህመሞችም ከባድ ህመም…
የዜና ቪዲዮዎች የአራት ኪሎ-ቀበና-ኬንያ ኤምባሲ ኮሪደር ልማት ሥራ Amare Asrat Jul 8, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=f8rh7oHRpSk
የሀገር ውስጥ ዜና እግር ኳሳችንን ወደ ክብሩ ለመመለስ ከስፖርት ቤተሰቡ ጋር በቅርበት መስራታችንን አጠናክረን እንቀጥላለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Mikias Ayele Jul 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እግር ኳሳችንን ወደ ክብሩ ለመመለስ ከስፖርት ቤተሰቡ ጋር በቅርበት መስራታችንን አጠናክረን እንቀጥላለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባ አዳነች በአዲስ አበባ እግር ኳስ መሰረተ ልማት መስፋፋት ላበረከቱት አስተዋፅኦ…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 174 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Melaku Gedif Jul 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 174 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ተመላሾቹ 1 ሺህ 095 ወንዶችና 79 ሴቶች ሲሆኑ÷ከእነዚህም መካከል እድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ 21 ታዳጊዎች ይገኙበታል።…
የሀገር ውስጥ ዜና አውቶብሶችን የሚገጣጥም ኩባንያ ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ Mikias Ayele Jul 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመቐለ ኢንዱስትሪ ፓርክ በ564 ሚሊየን ብር የኢንቨስትመንት ካፒታል የተለያዩ አውቶብሶችን ለመገጣጠም ለሚገነባ ኩባንያ የመሰረት ድንጋይ ተቀምጧል፡፡ ገሊላ ማኑፋክሪንግ የተባለ ሀገር በቀል ኩባንያ በመቐለ ኢንዱስትሪ ፓርክ በ31ሺህ ካሬ ሜትር የለማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የወጣት ሴቶችን የዲፕሎማሲ ተሳትፎ ለማበረታታት በትኩረት መስራት ይገባል – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ Mikias Ayele Jul 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወጣት ሴቶችን የዲፕሎማሲ ተሳትፎ ለማበረታታት በትኩረት መስራት እንደሚገባ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ። ፕሬዚዳንቷ በሁለተኛው "የሴቶች በዲፕሎማሲ ዓለም አቀፍ ቀንን" አስመልክቶ በተዘጋጀ መርሐ ግብር ላይ በመገኘት መልዕክት አስተላልፈዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በቄለም ወለጋ ላሎ ቂሌ ከተማ የተገነባው የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመረቀ Mikias Ayele Jul 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቄለም ወለጋ ዞን ላሎ ቂሌ ከተማ ከ121 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነባው የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ዛሬ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ተደርጓል፡፡ ፕሮጀክቱን የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወሉ አብዲ መርቀው ሥራ አስጀምረውታል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአልሸባብ ድጋፍ በማድረግና መረጃ በማቀበል ወንጀል የተከሰሱ 9 ግለሰቦች እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ Melaku Gedif Jul 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአልሸባብ የሽብር ቡድን የጦር መሳሪያ መሬት ውስጥ በመደበቅ፣ የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ እና መረጃ በማቀበል ወንጀል የተከሰሱ ዘጠኝ ግለሰቦች እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ። በሌላ በኩል ፍርድ ቤቱ የሽብር ወንጀል ተግባር ሲፈጽሙ በጸጥታ አካላት የተያዙ…