አቶ ሽመልስ አብዲሳ የክልሉ ህዝብ በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እንዲሳተፍ ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የክልሉ ህዝብ ነገ በሚካሄደው የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርግ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ በነገው ዕለት የሚካሄደውን የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ…