Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ተቋማት የስኬት ሽልማት ትብብርና ተወዳዳሪነትን የሚያጎለብት ነው- የተሸላሚ ተቋማት አመራሮች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ተቋማት የስኬት ሽልማት ትብብርና ተወዳዳሪነት የሚያጎለብት መሆኑን የተሸላሚ ተቋማት አመራሮች ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በአድዋ ድል መታሰቢያ በተካሄደ ደማቅ ስነ-ስርዓት ለአምስት ተቋማት…

15 ሰዎችን ጭኖ የነበረ የሩሲያ ወታደራዊ አውሮፕላን ተከሰከሰ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 15 ሰዎችን ጭኖ የነበረ የሩሲያ ወታደራዊ መጓጓዣ አውሮፕላን መከስከሱ ተነገረ። አውሮፕላኑ ከሞስኮ ሰሜን ምስራቅ አቅጣጫ በኢቫኖቫ ክልል አየር ላይ እያለ በእሳት ከተያያዘ በኋላ የመከስከስ አደጋ እንዳጋጠመው ተገልጿል። አይኤል-76 የተሰኘው…

ራፋኤል ቤኒቴዝ ከሴልታ ቪጎ አሰልጣኝነታቸው ተሰናበቱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ራፋኤል ቤኒቴዝ ከስፔኑ ሴልታ ቪጎ ቡድን አሰልጣኝነታቸው ተሰናብተዋል፡፡ የሊቨርፑልና የቼልሲ የቀድሞ አሰልጣኝ የነበሩት ቤኒቴዝ የላሊጋውን ቡድን በአሰልጣኝነት የተረከቡት ባለፈው ሰኔ ወር ነበር፡፡ ሴልታ ቪጎ በራፋኤል ቤኒቴዝ…

የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ከሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ጋር ለመስራት ተስማማ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ፣ ከሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣንና ከኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት ጋር በትብብር ለመስራት ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱን የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ርዕሰ አካዳሚ ዛዲግ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ለአምስት ተቋማት ‘የኢትዮጵያ ተቋማት ስኬት ሽልማትን’ አበረከቱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ዛሬ በአድዋ ድል መታሰቢያ በተካሄደ ደማቅ ስነ-ስርዓት ለአምስት ተቋማት ‘የኢትዮጵያ ተቋማት ስኬት ሽልማትን’ አበርክተዋል። በሽልማቱ የከበሩት ተቋማት የግብርና ሚኒስቴር/በስንዴ ልማት ፕሮግራም/፣ የኢትዮጵያ…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ከነገ ጀምሮ ያካሂዳል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን ከነገ ጀምሮ በአርባምንጭ ከተማ ማካሄድ ይጀምራል፡፡ በጉባኤው 19 አዋጆች እና አንድ ደንብ ላይ የምክር ቤቱ አባላት ተወያይተው እንደሚያፀድቁ…

የኢትዮ-ጣሊያን ኢንቨስትመንት ትስስርን የሚያጠናክር ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ጣሊያን ኢንቨስትመንት ትስስርን የሚያጠናክር ውይይት ተካሄዷል፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታረቀኝ ቡሉልታ÷ከጣሊያን ልማት ትብብር ዋና ዳይሬክተር ስቲፋኖ ጋቲ እና ልዑካቸው ጋር የሁለቱን አገራት የኢንቨስትመንት ትስስር በሚያጠናክሩ…

ሁለት ሲኖ ትራኮች እንዲሰረቁና እንዲሰወሩ አድርገዋል የተባሉ የቀድሞ የፖሊስ አባላት እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለት ሲኖ ትራክ ተሽከርካሪዎች እንዲሰረቁና እንዲሰወሩ አድርገዋል የተባሉ ሶስት የአዲስ አበባ የቀድሞ ፖሊስ አባላትን ጨምሮ ስድስት ተከሳሾች በተከሰሱበት ስልጣንን ያለአግባብ መጠቀም ከባድ የሙስና ወንጀል እንዲከላከሉ የፌደራል ከፍተኛ…

7 ሺህ 580 ጥይቶችን በህገ-ወጥ መንገድ ወደ ጎንደር ከተማ ለማስገባት የሞከሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተሸከርካሪ አካል ውስጥ ደብቆ ወደ ጎንደር ከተማ ለማስገባት የተሞከረ 7 ሺህ 580 የክላሽና የብሬል ጥይቶችን ከሁለት ተጠርጣሪዎች ጋር በቁጥጥር ስር ማዋሉን የከተማዋ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በጎንደር ከተማ 1ኛ ዋና ፖሊስ ጣቢያ የወንጀል ምርመራ…

የዲፕሎማሲ ስራን በጥበብና በእውቀት ማከናወን እንደሚገባ አምባሳደር ታዬ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበርካታ ለውጦች ውስጥ እያለፈ ያለውን የዓለም ጂኦ ፖለቲካ ባገናዘበ መንገድ በጥበብ እና በእውቀት የዲፕሎማሲ ሥራን ማከናወን እንደሚገባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ አስገነዘቡ፡፡ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት የሥራ…