የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ አደም ፋራህ የተመራ ልዑክ ሐረር ገባ ዮሐንስ ደርበው Jul 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ የፌዴራል አመራሮች ልዑክ ሐረር ከተማ ገብቷል፡፡ ልዑኩ ሐረር ከተማ ሲደርስ የሐረሪ ክልል ርዕሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና በምሥራቅ ጉራጌ ዞን 4 ሴት ሕጻናት በደራሽ ውኃ ተወሰዱ ዮሐንስ ደርበው Jul 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምሥራቅ ጉራጌ ዞን ቡኢ ከተማ ከለኪንዶ ወንዝ አራት ሴት ሕጻናት በደራሽ ውኃ መወሰዳቸውን የከተማ አሥተዳደሩ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ በውኃ የተወሰዱት ሕጻናት ዕድሜያቸው ከ13 እስከ 15 እንደሚገመት የቡኢ ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ ጽ/ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 178 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ ዮሐንስ ደርበው Jul 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 178 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማኅበራ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለተመላሽ ዜጎችም ድጋፍ በማድረግ ከቤተሰብ ጋር የመቀላቀል ሥራ እየተሠራ መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ በተከሰተው የእሳት አደጋ የተጎዱ ወገኖችን ለማቋቋም ርብርብ እንዲደረግ ጥሪ ቀረበ ዮሐንስ ደርበው Jul 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አሸዋ የገበያ ማዕከል ትናንት በተከሰተው የእሳት አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች በዘላቂነት መልሶ ለማቋቋም በቅንጅት ርብርብ እንዲደረግ አቶ አደም ፋራህ ጥሪ አቀረቡ፡፡ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ…
ስፓርት ሀድያ ሆሳዕና ኢትዮጵያ ቡናን አሸነፈ ዮሐንስ ደርበው Jul 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ30ኛ ሣምንት ጨዋታ መርሐ ግብር ሀድያ ሆሳዕና ኢትዮጵያ ቡናን 2 ለ 1 ረትቷል፡፡ ምንም እንኳ ኢትዮጵያ ቡና በአንተነህ ተፈራ ጎል ሲመራ ቢቆይም÷ የኋላእሸት ሰለሞን ለሀድያ ሆሳዕና ባስቆጠራቸው ሁለት ጎሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ Melaku Gedif Jul 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል፡፡ በዚህም መሰረት፡- 1. ወ/ሮ ሽዊት ሻንካ - የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር 2. ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) - የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር 3.…
የሀገር ውስጥ ዜና በእነ ቀሲስ በላይ መኮንን መዝገብ ዐቃቤ ሕግ ምስክር አሰማ ዮሐንስ ደርበው Jul 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአፍሪካ ኅብረት ሒሳብ 6 ሚሊየን 50 ሺህ ዶላር የምዝበራ ሙከራ ጋር ተያይዞ በተከሰሱት በእነ ቀሲስ በላይ መኮንን መዝገብ ላይ ዐቃቤ ሕግ ምስክር አሰምቷል፡፡ የዐቃቤ ሕግ ምስክሮችን ቃል የሰማው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን አስመረቀ Feven Bishaw Jul 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን 1 ሺህ 381 ተማሪዎችን ዛሬ አስመርቋል። ከተመራቂ ተማሪዎቹ መካከልም 273ቱ ሴቶች ሲሆኑ 1 ሺ 108ቱ ደግሞ ወንዶች መሆናቸው ተገልጿል። ተመራቂዎቹ በመጀመሪያ ዲግሪ እና በ2ኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ም/ቤቱ ነገ ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት የ2017 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀትን እንደሚያጸድቅ ይጠበቃል Melaku Gedif Jul 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የፌዴራል መንግስት የ2017 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀትን እንደሚያጸድቅ ይጠበቃል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከምክር ቤቱ አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያና ምላሽ ይሰጣሉ…