Fana: At a Speed of Life!

በአዲስ አስተሳሰብና እሳቤ ፈተናዎችን ወደ ዕድል በመቀየር የተረጋጋና ውጤታማ ጊዜያትን አሳልፈናል – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አስተሳሰብና እሳቤ ጸጋዎቻችንን ከመለየት እስከ ሀብት መፍጠር ፈተናዎችን ወደ ዕድል በመቀየር የተረጋጋና ውጤታማ ጊዜያትን አሳልፈናል ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ። የክልሉ ምክር ቤት 6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት…

በአፍሪካ የግሉ ዘርፍ አረንጓዴ ኢንቨስትመንቶች ላይ ትኩረት እንዲያደርግ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ የግሉ ዘርፍ በአረንጓዴ ኢንቨስትመንቶች ላይ ይበልጥ ትኩረት እንዲያደርግ ጥሪ አቅርቧል፡፡ 6ኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ በሩዋንዳ ኪጋሊ እየተካሄደ ሲሆን ፥ የግሉ ዘርፍ አረንጓዴ ኢንቨስትመንቶችን…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አመራሮች እና ሠራተኞች ለአቶ ደመቀ መኮንን የክብር ሽኝት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አመራሮች እና ሠራተኞች ለቀድሞው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ምስጋና እና የክብር ሽኝት አደረጉላቸው፡፡ አቶ ደመቀ በነበራቸው የአመራርነት ዘመን ላበረከቱት ጉልህ አስተዋጽኦ ነው…

በግራንድ አፍሪካን ራን ለሚሳተፉ አትሌቶች የመኪና ሽልማት ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ዋሽንገተን ዲሲ በሚካሄደው የግራንድ አፍሪካ ራን ለሚሳተፉ አትሌቶች የመኪና ሽልማት መዘጋጀቱ ተገለፀ፡፡ ግራንድ አፍሪካን ራን በየአመቱ ጥቅምት በገባ በሁለተኛዉ ቅዳሜ በዋሺንግተን ዲሲ ከተማ የሚደረግ የ5 ኪሎሜትር የሩጫ ዉድድር ነዉ።…

2 ነጥብ 3 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን ማዳበሪያ ለአርሶ አደሩ ለማድረስ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016/17 ዓ.ም የምርት ዘመን 2 ነጥብ 3 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ወደ ኢትዮጵያ በማጓጓዝ ከክረምት በፊት ለአርሶ አደሩ ለማድረስ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በብሔራዊ የአፈር ማዳበሪያ ቴክኒካል ኮሚቴ ሥር…

በአራት በመቶ ነፃ ቀዘፋ የውሃ ዋና ውድድር ኢትዮጵያ 4ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቀቀች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ጨዋታዎች በሴቶቹ ዘርፍ በተደረገው የአራት በመቶ ነፃ ቀዘፋ የውሃ ዋና ውድድር ኢትዮጵያ 4ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቃለች። አትሌቶቹ ርቀቱን ለመጨረስ 5 ደቂቃ 18 ሴኮንድ ከ96 ማይክሮ ሴኮንድ ወስዶባቸዋል። ግብፅ በርቀቱ…

በሀሰተኛ ሰነድ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ከ56 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ ቆርቆሮና ብረቶች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀሰተኛ ሰነድ በመጠቀም ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ግምታቸው ከ56 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ የሚያወጡ ቆርቆሮና ቶንዲኖ ብረቶች መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የአዋሽ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ቀናት ባደረገው የቁጥጥር ሥራ ነው 40 ሚሊየን…

የሰላም ጥሪ ተቀብለው የተሃድሶ ስልጠና ለገቡ የቀድሞ የአማራ ልዩ ሃይል አባላት አቀባበል ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል የጠራውን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ለሁለተኛ ዙር የተሃድሶ ስልጠና ለገቡ የቀድሞ የአማራ ልዩ ሃይል አባላት አቀባበል ተደረገላቸው። በአቀባበል ሥነ ሥርዓቱ ላይ ንግግር ያደረጉት ኮሎኔል አየለ ጊሳ÷ በተሃድሶ ሥልጠናው የሚፈጠርላችሁን…

የ3 ሐይቆች ከ978 ሔክታር የሚልቅ አካል ከእንቦጭ ነጻ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዝዋይ፣ አባያ እና ጫሞ ሐይቆች 978 ነጥብ 45 ሔክታር ከእንቦጭ ነጻ መደረጉን የስምጥ ሸለቆ ቤዚን አሥተዳደር ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ዴቢሶ ዴዴ ገለጹ፡፡ በ2016 ዓ.ም ከዝዋይ ሐይቅ 1 ሺህ 470 ሔክታር፣ ከአባያ ሐይቅ 7 ሺህ 810 ሔክታር እና…