Fana: At a Speed of Life!

3ኛው የኦሮሞ አባገዳዎች ሕብረት ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 3ኛው የኦሮሞ አባገዳዎች ሕብረት ጉባዔ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉባዔው ከሁሉም የኦሮሚያ ክልል ዞኖች የተወጣጡ አባገዳዎች እና ሀደ ሲንቄዎች ተሳትፈዋል፡፡ ትውልዱን በማስተማር፣ አንድነትን በማጠናከር እና ሰላምን በማስጠበቅ ረገድ…

“በአንድ መጽሐፍ ለአንድ ተማሪ” ኢንሼቲቭ የታተሙ መጻሕፍት ሥርጭት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል “በአንድ መጽሐፍ ለአንድ ተማሪ” ኢንሼቲቭ የገንዘብ ድጋፍ የታተሙ መጻሕፍት ሥርጭት ተጀመረ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ በተገኙበት የሥርጭት ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር በወላይታ ሶዶ ከተማ ሊጋባ 1ኛ ደረጃ…

በክልሉ የተሻለ ምርት ለማግኘት የሚያስችል ሥራ እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ያለውን የእርሻ መሬት በአግባቡ በመጠቀም ምርታማነትን ለማሳደግ እየተሠራ መሆኑን የክልሉ ግብርና ልማት ቢሮ ምክትል ኃላፊ ነስረዲን አሕመድ ገለጹ፡፡ በ2016/17 የመኸር ወቅት 8 ሺህ 853 ሔክታር መሬት በማሽላ፣ በቆሎ እና ስንዴ…

በቀጣዮቹ ቀናት ጎርፍ እና የመሬት መንሸራተት የሚያስከትል ዝናብ ይኖራል- ኢንስቲትዩቱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣዮቹ 11 ቀናት የሚኖረው ተደጋጋሚነት ያለው ከባድ ዝናብ ጎርፍና የመሬት መንሸራተት የማስከተል አቅም ስለሚኖረው የሚመለከታቸው አካላት አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ኢንስቲትዩቱ አሳሰበ፡፡ በዚህም በምዕራብ፣ በሰሜን ምዕራብ፣ በሰሜን፣…

በዲጂታል ኢትዮጵያ ጉዞ አንድ እመርታ የታየበት ደረጃ ላይ ደርሰናል-  ጠ/ሚ  ዐቢይ ( ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዲጂታል ኢትዮጵያ ጉዞ አንድ እመርታ የታየበት ደረጃ ላይ ደርሰናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ኢትዮ ቴሌኮም ከቪዛ ኩባንያ ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ…

የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ የመተላለፊያ መንገድና ምልክቶች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሁኑ ወቅት የዓለም የጤና ስጋት ተብሎ በዓለም ጤና ድርጅት የተፈረጀው የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ በዝንጀሮ በጂነስ ኦርቶፖክስ ቫይረስ የሚመጣ ተላላፊ በሽታ ነው። የዝንጀሮ ፈንጣጣ ተላላፊ ህመም ሲሆን÷ በሽታው ካለበት ሰው ወይም…

402 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 402 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ተመላሾቹ 315 ወንዶች፣ 75 ሴቶችና 12 ጨቅላ ህፃናት ሲሆኑ÷ ከእነዚህ መካከልም 8 እድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሚገኙ…

ዣኦ ፊሊክስ በድጋሚ ወደ ቼልሲ ለመመለስ ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖርቹጋላዊው አጥቂ ዣኦ ፊሊክስ ከአትሌቲኮ ማድሪድ ወደ ቼልሲ በቋሚ ውል ለመመለስ መስማማቱ ተገልጿል፡፡ የ24 ዓመቱ አጥቂ በ6 ዓመት የቋሚ ኮንትራት ውል የምዕራብ ለንደኑን ክለብ ለመቀላቀል የተስማማ ሲሆን÷ በሚቀጥሉት 48 ሰዓታት በስታምፎርድ…

ኢትዮጵያና ጃፓን ትብብራቸውን ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆናቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ሺባታ ሂሮኖሪ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በኢትዮጵያ እና ጃፓን መካከል ባሉ የሁለትዮሽ እና በባለብዙ ወገን ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡ ሀገራቱ…

ሞዛምቢክ የናካላን ወደብ ለማላዊ ለማከራየት ተስማማች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሞዛምቢክ በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል የሚገኘውን የናካላ ወደብ፣ ወደብ አልባ ለሆነችው ጎረቤቷ ማላዊ ለማከራየት መስማማቷ ተገልጿል፡፡ የወደብ ኪራይ ስምምነቱን የሞዛምቢክ ፕሬዚዳንት ፊሊፔ ኒዩሲ እና የማላዊ አቻቸው ላዛሩስ ቻክዌራ ተፈራርመዋል፡፡…