Fana: At a Speed of Life!

መስተዳድር ምክር ቤቱ የ77 ፕሮጀክቶችን ጥያቄ መርምሮ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት የ77 ፕሮጀክቶችን ጥያቄ መርምሮ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ መስተዳድር ምክር ቤቱ 8ኛ መደበኛ ስብሰባውን በሆሳዕና ከተማ እያካሔደ ነው ፡፡ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ኢንቨስትመንት እና ኢንዱስትሪ ቢሮ…

የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ቅሬታዎችን መርምሮ ተገቢ የማስተካከያ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ እየተሰሙ ያሉ ቅሬታዎችን መርምሮ ተገቢ የማስተካከያ እርምጃ እንደሚወስድ አስታውቋል፡፡ ዓየር መንገዱ ሰሞኑን በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ከመንገደኞች አገልግሎት አሠጣጥ ጋር በተያያዘ በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገጾች ላይ…

የሶማሌ ክልል ም/ርዕሰ መሥተዳድር ከታይዋን የገበያ ማዕከል ተጎጂዎች መልሶ ማቋቋም ኮሚቴ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ኢብራሂም ኡስማን ከጅግጅጋ ከተማ ታይዋን የገበያ ማዕከል ተጎጂዎች መልሶ ማቋቋም ኮሚቴ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በጅግጅጋ ከተማ ታይዋን የገበያ ማዕከል ተከስቶ በነበረው የእሳት አደጋ ሀብት ንብረታቸውን…

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አባቶች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የተውጣጡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አባቶች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለጎብኝዎቹ ገለጻ አድርገዋል፡፡ ጎብኝዎቹም÷ የዓድዋ ድል…

መንግስት ጥያቄ አለኝ ከሚል ኃይል ጋር ውይይት ለማድረግ ዝግጁ እንደሆነ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የትኛውም አይነት ጥያቄ አለኝ ከሚል ኃይል ጋር ውይይት ለማድረግ ዝግጁ መሆኑን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ። የኢትዮጵያ ሰላም ተቋም ከአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (ዩኤስኤይድ) ጋር በመተባበር በአማራ ክልል የተከሰተውን ግጭት…

የገንዘብ ሚኒስቴር ከጣሊያን ተወካዮች ጋር ምክክር አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በልማት ትብብር ዋና ዳይሬክተር ስቴፋኖ ጋቲ የተመራ የጣሊያን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ የልዑካን ቡድን የገንዘብ ሚኒስቴርን ጎብኝቷል።   የጣሊያን ልማት ትብብር ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ስቴፋኖ ጋቲ በጣሊያን ኢንተርፕራይዞች…

የሀዋሳ ምርት ጥራትና ሰርተፊኬሽን ከ33 ሺህ ቶን በላይ ቡና የጥራት ደረጃ መለየቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን የሀዋሳ ምርት ጥራትና ሰርተፊኬሽን ማዕከል የታጠበና ያልታጠበ ቡና ለዓለም ገበያ ለማቅረብ እንዲቻል ከ33 ሺህ ቶን በላይ ቡና በመመርመር ደረጃ ሰጥቶ ለማዕከል ገበያ መላኩን አስታውቋል። በባለስልጣኑ የሀዋሳ ምርት…

በተደጋጋሚ በጆሮ ማዳመጫ ሙዚቃ ስትሰማ የነበረች ወጣት ለመስማት ችግር ተዳረገች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና ሻንዶንግ ግዛት ነዋሪ የሆነችው ወጣት ዋንግ ምሽት ወደ መኝታዋ ስትሄድ ሙዚቃ በጆሮ ማዳመጫ (Earphone) አማካኝነት መስማትን ልማዷ አድርጋለች። ዋንግ ¬- የጆሮ ማዳመጫ - ሙዚቃ የሚለያዩ አይደሉም፤ ዋንግ ሌሊቱን ሙሉ የጆሮ ማዳመጫዋን…

የኢትዮ ማልታ ኢንቨስትመንት ፎረም ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው ኢትዮ ማልታ ኢንቨስትመንት ፎረም ተካሂዷል፡፡ ፎረሙ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የማልታ የኢንቨስትመንት እና የንግድ ፕሮሞሽን ተቋም ከሆነው ከትሬድማልታ እና ከኢትዮጵያ የንግድ እና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ጋር…

41 ሀገራትን አቆራርጦ አዲስ አበባ የገባው የሠላም ተጓዥ ብስክሌተኛ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሞሮኮ ራባት የተነሳው ኮትዲቯራዊ የሠላም ተጓዥ ብስክሌተኛ ካቮሬ ካሪን 41 ሀገራትን አቆራርጦ 42ኛ መዳረሻው በሆነችው ኢትዮጵያ ተገኝቷል፡፡ ከዚህ በፊት ኢትዮጵያን በስም ብቻ ያውቃት እንደነበር ያስታወሰው የሠላም ተጓዡ÷ በአዲስ አበባ…