Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያን ብልጽግና ለማፋጠን ሕብረ ብሄራዊ ወንድማማችነትን ማጠናከር ይገባል -አቶ ጌታሁን አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ብልጽግና ለማፋጠን ሕብረ ብሄራዊ ወንድማማችነትን ማጠናከር ይገባል ሲሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጌታሁን አብዲሳ ተናገሩ፡፡ በቡሌ ሆራ ከተማ አስተዳደር እና ምዕራብ ጉጂ ዞን የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች…

በቢሾፍቱና ማያ ከተሞች ሕዝባዊ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ቢሾፍቱና ማያ ከተሞች ሕዝባዊ ውይይት ተካሄደ፡፡ ውይይቱ ''ህብረ ብሄራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና'' በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተካሄደው። በማያ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው ውይይት የሐረሪ…

በሐረሪ ክልል የተፋሰስ ልማት ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የበጋ የተፋሰስ ልማትና የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ሥራ ተጀምሯል። የበጋ የተፋሰስ ልማትና የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ሥራው በክልሉ በሚገኙ ሶስት የገጠር ወረዳዎች በተመረጡ 10 ተፋሰሶች ላይ ነው በዘመቻ የተጀመረው።…

በሸገር ከተማ አስተዳደር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ሕዝባዊ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሸገር ከተማ አስተዳደር በተለያዩ ክፍለ ከተሞች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ሕዝባዊ ውይይት ተካሄደ ፡፡ ሕዝባዊ ውይይቱ "ህብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተካሄደው ። በውይይቱ…

በአዳማ ከተማ ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡ መድረኩ “ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተካሄደው፡፡ በውይይት መድረኩ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር…

በቡሌ ሆራ ከተማ ሕዝባዊ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) በኦሮሚያ ክልል ቡሌ ሆራ ከተማ ሕዝባዊ ውይይት ተካሄደ ፡፡ በውይይቱ የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ (ዶ/ር) እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጌታሁን አብዲሳን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል።…

በአሰላ ከተማ ሕዝባዊ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል አሰላ ከተማ ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡ በውይይት መድረኩ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰንን ጨምሮ ሌሎች የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ ውይይቱ ሕዝቡ እስካሁን…

በጅማ ከተማ ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ጅማ ከተማ ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ መድረኩ “ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በውይይት መድረኩ የአፋር ክልል ርዕሰ…

በኦሮሚያ ክልል በ20 ከተሞች ሕዝባዊ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በሁሉም ዞኖች በሚገኙ 20 ከተሞች ሕዝባዊ ውይይት ተካሄደ፡፡ መድረኩ “ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተካሄደው፡፡ በውይይት መድረኩ ከፍተኛ የመንግስት…

በደምቢ ዶሎ ከተማ ሕዝባዊ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በኦሮሚያ ክልል በደምቢ ዶሎ ከተማ ሕዝባዊ ውይይት ተካሄደ፡፡ በውይይት መድረኩ የብልፅግና ስራ አስፈፃሚ አባልና በሚኒስትር ማዕረግ የብልፅግና ፓርቲ አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ሳዳት ነሻ ፣ የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ አባልና የአፋር ክልል…