Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር ሊጉ ሊቨርፑል እና ማንቼስተር ሲቲ አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተካሄዱ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 24ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ጨዋታዎች ሊቨርፑል እና ማንቼስተር ሲቲ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ ሊቨርፑል በርንለይን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የፕሪሚየር ሊጉን መሪነት ማጠናከር ችሏል፡፡…

የፕሪሚየር ሊጉ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ14ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ዛሬ የተካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቅቀዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት አዳማ ከተማ ከፋሲል ከነማ ያደረጉት ጨዋታ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡ የፋሲል ከነማን ብቸኛ ግብ…

የዓድዋ ድል መታሰቢያ የጀግንነት ታሪክ አስጠብቆ የሚያቆይ ትውልድ ተሻጋሪ ሥራ ነው – አባት አርበኞች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል መታሰቢያ ታሪክ ሰሪዎችን ያከበረና ትውልድ ተሻጋሪ የሆነ ትልቅ ሥራ መሆኑን ሙዚየሙን አስመልክቶ አስተያየት የሰጡ አባት አርበኞች ገለጹ። ታሪኩን በሚመጥን መልኩ የተገነባው የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ግንባታው ተጠናቆ ነገ ይመረቃል።…

መንግስት ከሕዝብ የሚነሱ ጥያቄዎችን በቅደም ተከተል ምላሽ ይሰጣል – አቶ ብናልፍ አንዷለም

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ከሕዝቡ የሚነሱ ጥያቄዎችን በማጤንና ሕብረተሰቡን በማሳተፍ በቅደም ተከተል ምላሽ እንደሚሰጥ የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም ገለጹ። በኦሮሚያ ክልልከ20 በላይ በሆኑ ዋና ዋና ከተሞች ህዝባዊ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በወሊሶ ከተማ…

ኮርፖሬሽኑ ለውኃ ማከሚያ የሚያገለግል ኬሚካል በሀገር ውስጥ ማምረት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለውኃ ማከሚያ የሚያገለግል ኬሚካል በሀገር ውስጥ ማምረት ጀመረ፡፡ የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አሰፈፃሚ ኢንጂነር ሁንዴሳ ደሳለኝ (ዶ/ር) እንደገለጹት÷ ኮርፖሬሽኑ ከጥቂት ዓመታት ወዲህ በዘርፉ ውጤታማ…

ሀገር አቀፍና ዓለም አቀፍ ሰላም የማስፈን እንቅስቃሴ ላይ ያተኮረ ጉባዔ በመቀሌ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት ሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፍ ሰላም የማስፈን እንቅስቃሴ ላይ ያተኮረ ጉባዔ በመቀሌ ከተማ እየተካሄደ ነው። በውይይት መድረኩ የሰላም ሚኒስትር ዴዔታ ከይረዲን ተዘራ (ዶ/ር) ፣ በትግራይ ክልል ጊዜያዊ…

ፍርድ ቤቶች የሚሰጡትን አገልግሎት ለማሻሻል እራሳቸውን ብቁ ማድረግ አለባቸው – አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቶች ለሕዝቡ የሚሰጡት አገልግሎት የተሻለ ለማድረግ በሰው ኃይል፣ ጊዜውን በዋጀ ቴክኖሎጂና በምቹ መሰረተ ልማት እራሳቸውን ብቁ ማድረግ እንዳለባቸው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ገለጹ። ለፌደራል ከፍተኛ…

ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ ፈተናዎችን በጋራ ማሸነፍ ይጠበቅብናል- አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ ፈተናዎችን በጋራ እና በትብብር ማሸነፍ ይጠበቅብናል ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡ በአዳማ ከተማ “ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ…

የዳራሮ በዓልን አልምቶ ለቱሪዝም መስህብነት ማዋል ይገባል – አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጌዴኦ ብሔር ዘመን መለወጫ የዳራሮ በዓልን ባህላዊ ይዘቱን ጠብቆ በማልማት ለቱሪዝም መስህብነት ማዋል እንደሚገባ የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ገለጹ። ዳራሮ በዓል " ክብር ለአርበኛ አርሶ አደሮቻችን ዳራሮ ለአንድነታችን…