Fana: At a Speed of Life!

ከሥጋ ኢንዱስትሪ የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ በቅንጅት መስራት እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 01፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእርድ እንስሳት አቅርቦትን በዘላቂነት በማጠናከር ከሥጋ ኢንዱስትሪ የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ የዘርፉ አካላት በቅንጅት ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለጸ። የኤክስፖርት ቄራዎች የእርድ እንስሳት አቅርቦት ችግርና ሌሌች የዘርፉ ቁልፍ ማነቆዎችን ለመፍታት…

ከተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች 2 ነጥብ 1 ሚሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 01፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተቀናጀ የግብርና ማቀነባበሪያ ፓርኮች 2 ነጥብ 1 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ።   በሚኒስቴሩ የመሠረተ ልማትና አቅም ግንባታ መሪ ስራ አስፈጻሚ የአግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክ ዴስክ ኃላፊ አቶ…

ፕሬዚዳንት ዘሌንስኪ የዩክሬን ጦር ዋና አዛዥን ከሥራ አሰናበቱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 01፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘሌንስኪ የሀገሪቱን ጦር ዋና አዛዥ ጄነራል ቫለሪ ዛሉዥኒን ከሥራ ማሰናበታቸው ተሰምቷል፡፡ ፕሬዚዳንት ዘሌንስኪ ዋና አዛዡን ከሥራ ያሳናበቱት በመካከላቸው የሃሳብ ልዩነት መፈጠሩን ተከትሎ ነው ተብሏል፡፡…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የትግራይ ክልል የመልሶ ግንባታና የሰላም ስምምነት አፈጻጸምን እየገመገሙ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 01፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ የነበሩትን ሥራዎች እና መሻሻሎች በጥልቀት መገምገም ጀምረዋል። ይህ በፌደራል እና የክልል ኃላፊነት ባላቸው የሥራ ተዋንያን የሚደረገው ጠቃሚ…

9ኛውን የከተሞች ፎረም ለማስተናገድ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከየካቲት 9 እስከ 15 ቀን 2016 ዓ.ም በወላይታ ሶዶ ከተማ የሚካሄደውን 9ኛው ሀገር አቀፍ የከተሞች ፎረም ለማስተናገድ ዝግጅት ማድረጉን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አስታወቀ፡፡ እንግዶችን ለማስተናገድ ኮሚቴ ተቋቁሞ በርካታ ሥራዎች መከናወናቸውን…

ኢትዮጵያ በብሪክስ አባልነቷ ንቁ ተሳትፎ እንደምታደርግ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በብሪክስ አባልነቷ ለልማት አጋርነት እና ትብብርን ማጎልበት፣ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት እና የባለብዙ ወገን ሥርዓት መጠናከርን በመደገፍ ቀዳሚ ትኩረት በመስጠት ንቁ ተሳትፎ እንደምታደርግ ተገለጿል፡፡   ሁለተኛው የኢትዮጵያ…

የኢትዮጵያና ፓኪስታን ወታደራዊ ዩኒቨርሲቲዎች በጋራ መሥራት በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 01፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የፓኪስታን አምባሳደር አቲፍ ሻሪፍ የተመራ ልዑክ ከኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ኮማንዳንት ብርጋዲየር ጄኔራል ከበደ ረጋሳ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ በሁለቱ ሀገራት የተቋማት ግንኙነትና የጋራ ጥቅም ትብብር ላይ ያተኮረ መሆኑን…

የሥርዓተ ትምህርት ማሻሻያው ተማሪዎች ሙያዊ ክህሎት እንዲኖራቸው የሚያስችል ነው – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሥርዓተ ትምህርት ማሻሻያ ተማሪዎች ከንድፈ ሃሳብ ባሻገር ሙያዊ ክህሎት እንዲኖራቸው የሚያስችል መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገለጹ። ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ÷ የትምህርት ሥርዓቱን ማሻሻያና እየተከናወኑ ያሉ ተግባራትን…

የጤና ሚኒስቴር ከግሎባል ፈንድ ጋር የጤና አገልግሎት ተደራሽነት ለማስፋት ያለመ ውይይት አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ ከግሎባል ፈንድ ልኡካን ቡድን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በግሎባል ፈንድ ቀጣይ የሦስት ዓመት ፈንድ ዙሪያ እንደ ሃገር በቀረበው ጥያቄ መሰረት ግራንት ማጠናቀቂያ ላይ ውይይት ለማድረግ ከመጣው ልዑካን ቡድን ጋር…

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና እና ሲዳማ ቡና ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው እለት በተካሄደው 14ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና እና ሲዳማ ቡና ድል ቀንቷቸዋል፡፡ 9፡00 ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ የኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ሲዳማ ቡና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 2 ለ 1 በሆነ…