የሲዳማ ክልል በገዜ ጎፋ ወረዳ በመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አድርጓል፡፡
ክልሉ በመጀመሪያ ዙር ድጋፉ የሰብአዊ ድጋፍ ቁሳቁስ፣ መድኃኒት እና የድንገተኛ ህክምና…