Fana: At a Speed of Life!

የሳንባ ካንሰር ዋና ዋና አጋላጭ ሁኔታዎች ምንድናቸው?

አዲስ አበባ፣ የካቲት 01፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳንባ ካንሰር ማለት በሳንባ ውስጥ የሚገኙ ህዋሳት ከመደበኛ ዕድገታቸውና ቁጥራቸው ውጪ ጤናማ ባልሆነ መልኩ መባዛት ነው፡፡ የሳንባ ካንሰር ከሳንባ ተነስቶ ወደ አንጎል እንዲሁም ወደ ተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ሊሰራጭ ይችላል፡፡…

የዓለም የሚጥል ህመም ሳምንት በተለያዩ ፕሮግራሞች እንደሚከበር ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 01፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የሚጥል ህመም (ኤፒሌፕሲ) ሳምንት "የሚጥል ህመም ላይ ያለው መገለል እንዲቆም ድምጽ እንሁን!" በሚል መሪ ሀሳብ ከየካቲት 4 እስከ 17 ቀን 2016 በሀገር አቀፍ ደረጃ በተለያዩ አስተማሪ ፕሮግራሞች እንደሚከበር ተገልጿል፡፡…

የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት የስራ ሰዓት ማሻሻያ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት የስራ ሰዓት ማሻሻያ ይፋ አደረገ። አገልግሎቱ ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2 ሰዓት ጀምሮ እስከ ምሽቱ 1 ሰዓት ድረስ ለደንበኞች አገልግሎት እንደሚሰጥ አስታውቋል። በተጨማሪም ቅዳሜ ግማሽ ቀን ብቻ…

በአቶ ተመስገን ጥሩነህ አመራር ሰጪነት የተጀመሩ የሪፎርምና የተልዕኮ ስራዎችን እንደሚያስቀጥሉ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 01፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአቶ ተመስገን ጥሩነህ አመራር ሰጪነት በተቋሙ የተጀመሩ የሪፎርምና የተልዕኮ ስራዎችን እንደሚያስቀጥሉ አዲስ የተሾሙት የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ገለጹ። የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር…

አቶ ኢሳያስ ጅራ የካፍ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ሆነው ተመርጠዋል፡፡ ካፍ ባደረገው ስብሰባ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራን የሥራ…

በመጽሐፍ ህትመት ከተሰማሩ ባለሃብቶች ጋር ፋብሪካ ለማቋቋም የሚያስችል ስምምነት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 01፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጽሐፍ ህትመት ላይ ከተሰማሩ ባለሃብቶች ጋር ፋብሪካ ለማቋቋም የሚያስችል ስምምነት መደረጉን የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተናገሩ። ሚኒስትሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት÷ በኢትዮጵያ የትምህርት ስርዓት ውስጥ ያጋጠመው…

ፌደራል ፖሊስ 7 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዛቸውን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ስድስት ወራት 7 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዛቸውን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ገለፀ ፡፡ የተቋሙ የስድስት ወራት የስራ አፈፃፀም  ተገምግሟል፡፡ የፌደራል ፖሊስ ምክትል…

የፌዴራል ፖሊስ የእገታ ወንጀሎችን ለመከላከል እየሰራ መሆኑን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገሪቱ የሚፈፀሙ የተለያዩ የዕገታ ወንጀሎችን ለመከላከል ከፀጥታ ተቋማት ጋር በቅንጅት እየሰራ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታውቋል። የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ ገብረሚካኤል ከፋና ቴሌቪዥን ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ ከዕገታ…