ዓለምአቀፋዊ ዜና ተመድ ለጋዛ የሚደረገው የሰብዓዊ እርዳታ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ አቀረበ Amele Demsew Jan 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ለጋዛ የሰብዓዊ እርዳታ የሚያቀርቡ ሀገራት ድጋፋቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጥሪ አቅርቧል፡፡ አሜሪካ ፣ ብሪታንያን፣ አውስትራሊያ፣ ካናዳ፣ ፊንላንድ፣ ጀርመን፣ ጣሊያን እና ኔዘርላንድስ ለጋዛ ሲያደርጉት የነበረውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የከበረውን የፋኦ አግሪኮላ ሜዳልያ ተሸለሙ Melaku Gedif Jan 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተባበሩት መንግሥታት የምግብ እና የእርሻ ድርጅት በሮም ጣልያን በተሰናዳ ክብረ በዓል የከበረውን የፋኦ አግሪኮላ ሜዳልያ ተሸልመዋል። ሽልማቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በምግብ ዋስትና እና በተመጣጠነ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲቪል ማኅበራት በአማራ ክልል ላጋጠሙ የተፈጥሮና ሰው ሠራሽ አደጋዎች ምላሽ እንዲሰጡ ጥሪ ቀረበ Feven Bishaw Jan 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ላጋጠሙ የተፈጥሮና ሰው ሠራሽ አደጋዎች የተቀናጀ ፈጣን ምላሽ ለመስጠት የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ድርሻቸውን እንዲወጡ የክልሉ መንግሥት ጥሪ አቅርቧል። "የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ሚና ለዘላቂ ልማትና የህዝብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለስልጣኑ ሀሰተኛ መረጃና የጥላቻ ንግግርን ለመመከት ከፋና ጋር በቅንጅት ይሰራል- አቶ መሃመድ እንድሪስ Feven Bishaw Jan 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ሀሰተኛ መረጃና የጥላቻ ንግግርን ለመመከት ከፋና ጋር በትብብር ይሰራል ሲሉ የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር አቶ መሃመድ እድሪስ ተናገሩ፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያስገነባውን አዲስ የፋና ላምሮት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ የህልውና እና ብሔራዊ ጥቅምን የማስጠበቅ ጉዳይ መሆኑ ተመለከተ Amele Demsew Jan 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ለቀጣናው ሀገራት የህልውና እና ብሔራዊ ጥቅምን የማስጠበቅ ጉዳይ መሆኑን በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አመራሮች ገለጹ። የኮሚቴው ምክትል ሰብሳቢ ፈትሂ ማሕዲ(ዶ/ር)…
ስፓርት የ2024 ፓሪስ ኦሎምፒክ ሀገር አቀፍ የችቦ ቅብብሎሽ በመቀሌ ተካሄደ Amele Demsew Jan 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንጆቹ የ2024 ፓሪስ ኦሎምፒክ ሀገር አቀፍ የችቦ ቅብብሎሽ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በመቀሌ ከተማ ተከሂዷል። በችቦ ቅብብሎሽ ማስጀመሪያ መርሐ-ግብሩ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ረዳት ኮሚሽነር አትሌት ደራርቱ ቱሉ እና ሌሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋና በተለያዩ ይዘቶች ያለው ተደራሽነት ተጠናክሮ እንዲቀጥል ኢንስቲትዩቱ የቴክኖሎጂ እገዛ ያደርጋል – ወርቁ ጋቸና (ኢ/ር) Melaku Gedif Jan 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በተለያዩ ይዘቶች ያለው ተደራሽነት ተጠናክሮ እንዲቀጥል ድጋፍ እንደሚያደርግ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ኢ/ር) ገለጹ፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያስገነባውን አዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋና በህዝቦች መካከል ሰላምና ዲሞክራሲ እንዲሰፍን ገንቢ ሚናውን እየተወጣ ነው – ለገሰ ቱሉ(ዶ/ር) Amele Demsew Jan 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በህዝቦች መካከል ሰላምና ዲሞክራሲ እንዲሰፍን ገንቢ ሚናውን እየተወጣ ነው ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያስገነባውን አዲስ የፋና ላምሮት ዘመናዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋና በቀጥታ ከሀገራችን እና ከህዝባችን ጋር የሚገናኝ ሥራን ይዞ ይዘልቃል -አቶ አድማሱ ዳምጠው Feven Bishaw Jan 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በቀጥታ ከሀገራችን እና ከህዝባችን ጋር የሚገናኝ ሥራን ይዞ ይዘልቃል ሲሉ የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው ተናገሩ፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያስገነባውን አዲስ የፋና ላምሮት ዘመናዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፋና ላምሮት ስቱዲዮ የተቋሙን አቅም በማሳደግ ወቅታዊና ታኣማኒ መረጃዎችን በተለየ አቀራረብ ለማስተላለፍ ያስችላል – አቶ አደም ፋራህ Melaku Gedif Jan 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮካስቲንግ ኮርፖሬት ያስገነባው አዲስ የፋና ላምሮት ዘመናዊ ስቱዲዮ የተቋሙን አቅም በማሳደግ ወቅታዊና ታኣማኒ መረጃዎችን በተለየ አቀራረብ እንዲያስተላልፍ ያስችለዋል ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ ፋና…