Fana: At a Speed of Life!

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያስገነባውን የፋና ላምሮት ስቱዲዮ አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያስገነባውን አዲስ የፋና ላምሮት ስቱዲዮ በዛሬው ዕለት አስመርቋል፡፡ በምረቃ መርሐ ግብሩ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ፣ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ(ዶ/ር)፣የመንግስት…

አንጎላ ናሚቢያን በማሸነፍ  ሩብ ፍጻሜው ተቀላቀለች

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ አንጎላ ናሚቢያን 3 ለ 0 በማሸነፍ ወደ ሩብ ፍጻሜው ገብታለች፡፡ ምሽት 2 ሰዓት ላይ በቡዋኬ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ አዲልሰን ነቡላ፣ ጊልሰን ዳላ እና ኦገስቲኖ ሙቡሉ ለአንጎላ የማሸነፊያ ግቦቹን…

በድሬዳዋ 5ጂ የሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት በይፋ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በድሬዳዋ የአምስተኛው ትውልድ (5ጂ) የሞባይል ኔትወርክ አገልግሎትን አስጀመረ። የ5ጂ የሞባይል ኔትወርክን በማስፋፋት ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ ኢትዮ ቴሌኮም እየተጋ እንደሚገኝ ተገልጿል። የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትን በድንገት ተገኝተው ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚዲያ ኢንዱስትሪ በሁሉም ዘርፍ ቀዳሚ እና ተመራጭ ለመሆን እየሰራ ያለውን ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር ) ከሰሞኑ በድንገት ተገኝተው ጎብኝተዋል፡፡ ወደ ኃላፊነት ከመጡበት ጊዜ ጀምሮ…

ብልጽግና ፓርቲ ኢኮኖሚውን እንዴት ገመገመው?

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሀገር ውስጥ ጠቅላላ ምርት በ2016 በጀት ዓመት መጨረሻ በ7 ነጥብ 9 በመቶ እንደሚያድርግ በማክሮኢኮኖሚ አመላካቾች መነሻ የስድስት ወሩ ግምገማ ማመላከቱን የብልጽግና ፓርቲ አስታወቀ። ፓርቲው ሰሞኑን ባካሄደው የስራ አስፈጻሚ እና…

የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም ሲያጭበረብሩ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ልዩ ልዩ ሐሰተኛ ሰነዶችንና ዘዴዎችን በመጠቀም ህብረተሰቡን ሲያጭበረብሩና የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ  የመንግስት ባለስልጣናትን  ስም በማንሳት ''እነ እከሌን እናውቃለን፤ ጉዳያችሁን…

አቶ ደመቀ መኮንን ከኩባ ሪፐብሊክ ምክትል ፕሬዝዳንት ሳልቫዶር ቫልዴስ ሜሳ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከኩባ ሪፐብሊክ ምክትል ፕሬዝዳንት ሳልቫዶር ቫልዴስ ጋር የሁለቱን ሀገሮች ሁለገብ ትብብር እና ወዳጅነት በሚመለከት ተወያይተዋል። በውይይታቸው ስለ ደቡብ-ደቡብ ትብብር፣ ጂኦ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ በድሬዳዋ ከተማ 3 ለ 0 ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ12ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሳይጠበቅ በድሬዳዋ ከተማ 3 ለ 0 ተሸንፈዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በተደረገው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ ኤፍሬም አሻሞ፣ ቻርለስ ሙሲጌ እና ሱራፌል ጌታቸው የድሬዳዋን ጎሎች አስቆጥረዋል፡፡…

 የጋምቤላና የሲዳማ ክልሎች በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም የሚቀመጡ ቅርሶችን አበረከቱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላና የሲዳማ ክልሎች በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም የሚቀመጡ ቅርሶችን ዛሬ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አበረከቱ። ክልሎቹ ያበረከቷቸውን ቅርሶች የከንቲባ ጽ/ቤትና የካቢኔ ጉዳዮች ኃላፊ አቶ ጥላሁን ወርቁ ተረክበዋል። አቶ ጥላሁን…