የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ በምስራቅ ሸዋ ዞን የልማት ሥራዎችን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Jul 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ የፌዴራልና የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በምስራቅ ሸዋ ዞን እየተከናወኑ ያሉ የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ፡፡ በጉብኝታቸውም በምሥራቅ ሸዋ ዞን እና በአዳማ ከተማ አስተዳደር የነዋሪዎችን የምግብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ላይ በተቃጣው ጥቃት ማዘናቸውን ገለጹ Meseret Awoke Jul 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ላይ በተቃጣው ጥቃት በእጅጉ ማዘናቸውን ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚነስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት+ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከጉዳታቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጀት 37 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር እንዲሆን ተወሰነ Meseret Awoke Jul 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መስተዳድር ም/ቤት የክልሉ መንግሥት የ2017 ዓ.ም በጀት 37 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር እንዲሆን ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ምክር ቤቱ በዛሬው ዕለት ባካሄደው 14ኛ መደበኛ ስብሰባ የክልሉ መንግስት የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የበጀት…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ የ2016 በጀት ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ መካሄድ ጀመረ Melaku Gedif Jul 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ በዋና ጽ/ቤት እና በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች በ2016 በጀት ዓመት የተከናወኑ የፓርቲ ስራዎች የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ በም/ጠ/ሚ ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና…
የሀገር ውስጥ ዜና እንቅስቃሴያችን የእርስ በርስ ትስስርና አንድነትን የሚያፀና ተግባር ነው – በጎ ፈቃደኞች Meseret Awoke Jul 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የበጎ ፍቃድ ስራ ላይ መሳተፋቸው የእርስ በእርስ ትስስርና አንድነትን በማፅናት የበጎ ፍቃድ ስራ እንዲያብብ እያገዘ መሆኑን ወሰን ተሻጋሪ የበጎ ፈቃድ ስራ ተሳታፊ ወጣቶች ተናገሩ። ከመላው ኢትዮጵያ የተወጣጡ የወሰን ተሻጋሪ ወጣት የበጎ ፍቃደኞች…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የሠላም ጥሪን ተቀብለው የተሐድሶ ስልጠና ያጠናቀቁ ወጣቶች ተመረቁ Melaku Gedif Jul 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሠላም ጥሪን ተቀብለው የተሐድሶ ስልጠና ያጠናቀቁ ወጣቶች ምረቃ ሥነ-ሥርዓት ተካሂዷል፡፡ በሥነ-ሥርዓቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን፣ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጌታሁን አብዲሳ፣ የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአርባ ምንጭ ከተማ የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ Melaku Gedif Jul 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአርባ ምንጭ ከተማ "ስቴይ ግሪን አርባ ምንጭ" በሚል መሪ ሃሳብ የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ፡፡ ሩጫው በተለያዩ የዕድሜ ደረጃዎች እየተካሄደ ሲሆን÷ 800 ሜትር የህፃናት ውድድር አስቀድሞ ተካሂዷል። መነሻውንና መድረሻውን አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሎችና በድሬዳዋ የአጀንዳ ልየታ የምክክር ምዕራፍ ለመጀመር ዝግጅት ተጠናቀቀ Meseret Awoke Jul 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ እና በክልሎች የአጀንዳ ልየታ የምክክር ምዕራፍ ለመጀመር ዝግጅት መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን አስታወቀ። በኢትዮጵያ እየተንከባለሉ የመጡ ሀገራዊ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በአዋጅ…
ስፓርት የአውሮፓ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ ዛሬ ምሽት ይካሄዳል Melaku Gedif Jul 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ ስፔን እና እንግሊዝ ዛሬ ምሽት የሚያደርጉት ጨዋታ በጉጉት ይጠበቃል፡፡ በጀርመን አስተናጋጅነት ከሰኔ 7 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው 17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ፍጻሜ ሥነ- ሥርዓት በዛሬው ዕለት ይካሄዳል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ስልጣኑን ያለአግባብ የተጠቀመ የፍርድ ቤት ፕሬዚዳንትና ዳኛን ከሥራ አሰናበተ Shambel Mihret Jul 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ስልጣኑን ያለአግባብ የተጠቀመ አንድ የፍርድ ቤት ፕሬዚዳንትና ዳኛን ከሥራ አሰናብቷል። የአለታ ወንዶ ከተማ መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት እና ዳኛ በሁለት ተመሳሳይ ጉዳዮች ተጠርጥረው በተደረገ የማጣራት ስራ ወንጀለኛ…