Fana: At a Speed of Life!

መገናኛ ብዙሀን በሀገራዊ ምክክር ሂደት ግንዛቤ መፍጠር ላይ በስፋት እንዲሰሩ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክርን እውን በማድረግ ሂደት መገናኛ ብዙሀን ግንዛቤ መፍጠር ላይ በስፋት እንዲሰሩ ተጠየቀ፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርአያ(ፕ/ር) እንደገለጹት÷ መገናኛ ብዙሀን በተለያዩ ቋንቋዎች ለህብረተሰቡ…

በየዓመቱ ከሚመዘገበው የካንሠር ህሙማን ሕክምና የሚያገኙት 12 ሺህ ገደማ መሆናቸው ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በየዓመቱ ከሚመዘገበው 77 ሺህ የሚጠጋ የካንሠር ህሙማን 12 ሺህ ያህሉ ብቻ ሕክምናውን እንደሚያገኙ የጤና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የመሠረተ ልማትና የማኅበረሰቡ የግንዛቤ እጥረት፣ በሚፈለገው ልክ የሕክምና ባለሙያ አለመኖር፣ ለሕክምናው የሚውሉ…

የሲዳማ ክልል ገቢዎች ቢሮ 4 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት 4 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የሲዳማ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ሃላፊ አቶ ሃይሉ ጉዱራ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት÷ በግማሽ ዓመቱ ከመደበኛ ግብር ከፋዮች እና ማዘጋጃ ቤት አገልግሎት…

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና ሲያሸንፍ ወላይታ ድቻና ሃድያ ሆሳዕና አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በተካሄደ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ወልቂጤ ከተማን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የኢትዮጵያ ቡናን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ አንተነህ ተፈራ…

ኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ ያስመዘገበችው ስኬት የሚበረታታና ለአፍሪካ ብሎም ለሌላው ዓለም አርኣያ የሚሆን ነው – የፋኦ ዋና ዳይሬክተር

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ እያስመዘገበችው ያለው ስኬት የሚበረታታ እና ለአፍሪካ ብሎም ለሌላው ዓለም አርኣያ የሚሆን ነው ሲሉ የተመድ የምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) ዋና ዳይሬክተር ኪዩ ዶንግዩን ገለጹ፡፡ ዋና ዳይሬክተሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…

የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪዎች ሰላማቸውን ለማስጠበቅ ያሳዩት ቁርጠኝነት የሚደነቅ ነው – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ከ580 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተሠሩ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት ክፍት ሆነዋል። የልማት ፕሮጀክቶች የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ነው…

ርዕሳነ መስተዳድሮች ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የፋኦን አግሪኮላ ሜዳልያ በመሸለማቸው የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የከበረውን የፋኦ አግሪኮላ ሜዳልያ በመሸለማቸው የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ÷ጠቅላይ ሚኒስትር…

አቶ ሽመልስ ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የከበረውን የፋኦ አግሪኮላ ሜዳልያ በመሸለማቸው የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የከበረውን የፋኦ አግሪኮላ ሜዳልያ መሸለማቸውን ተከትሎ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ አብነት የሚሆን ሥራ አከናውነዋል- የተመድ የኢንዱስትሪ ልማት ድርጀት ዳይሬክተር

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ አብነት የሚሆን ሥራ አከናውነዋል ሲሉ የተመድ የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት ዳይሬክተር ጀነራል ገርድ ሙለር ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተባበሩት…

የምግብ ሉዓላዊነት ጉዟችንን በፅናት እናስቀጥላለን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምግብ ሉዓላዊነት ጉዟችንን በፅናት እናስቀጥላለን ሲሉ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተባበሩት መንግሥታት የምግብ እና የእርሻ ድርጅት በሮም ጣልያን በተሰናዳ ክብረ በዓል…