Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ መድን አዳማ ከተማን 4 ለ 1 አሸነፈ

አዲሰ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ መድን አዳማ ከተማን 4 ለ 1 በሆነ ሰፊ ልዩነት አሸንፏል፡፡ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው 26ኛ ሣምንት የፕሪሚየር ሊጉ መርሐ ግብር የኢትዮጵያ መድንን የማሸነፊያ ግቦች ሐይደር ሸረፋ፣ አለን ካይዋ፣ አብዲሳ ጀማል እና…

ቢኒያም ዳዊት (ፕ/ር) የተመድ የሕጻናት መብቶች ኮሚቴ አባል ሆነው በድጋሚ ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቢኒያም ዳዊት (ፕ/ር) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የሕጻናት መብቶች ኮሚቴ አባል ሆነው በድጋሚ ተመረጡ። ቢኒያም ዳዊት (ፕ/ር) የተመድ የሕጻናት መብቶች ኮሚቴ አባል ሀገራት ዛሬ በኒውዮርክ ባካሄዱት ስብሰባ ነው በድጋሚ በአባልነት…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የዜጎች ተሳትፎ (ኢ ኤፍ ፒ) መተግበሪያን አስጀመሩ

አዲሰ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የዜጎች ተሳትፎ (ኢ ኤፍ ፒ) መተግበሪያን በዛሬው ዕለት አስጀምረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ፥ ዛሬ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ከአርቴፊሻል…

አቶ እንዳሻው በሆሳዕና የሚካሄዱ የመሰረተ ልማት ግንባታዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሆሳዕና ከተማ እየተካሄዱ ያሉ የመሰረተ ልማት ግንባታዎች ተጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው አሳሰቡ፡፡ በአቶ እንዳሻው ጣሰው የተመራ የክልል፣ የሀዲያ ዞንና የሆሳዕና ከተማ አመራሮች…

አትሌት ትዕግስት አሰፋ በበርሊን ማራቶን ያስመዘገበችው ክብረወሰን ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ትዕግስት አሰፋ በበርሊን ማራቶን ያስመዘገበችው ሰዓት የዓለም የሴቶች የማራቶን ክብረወሰን ሆኖ ጸድቋል፡፡ አትሌት ትዕግስት አሰፋ የበርሊን ማራቶን ውድድርን 2:11:53 በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ክብረ ወሰን መስበሯ ይታወሳል፡

ለመጠጥ ሒሳብ ሀሰተኛ የገንዘብ ኖት የከፈለው ግለሰብ በ10 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀሰተኛ የገንዘብና የዶላር ኖቶችን ይዞ በመንቀሳቀስ በመዝናኛ ቦታ ላይ ለተጠቀመበት የመጠጥ ክፍያ ሀሰተኛ የገንዘብ ሲከፍል የተያዘው ግለሰብ በ10 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ። ደሳለኝ መብራቴ በተባለ ተከሳሽ ላይ በጽኑ እስራት እንዲቀጣ የወሰነው…

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ27ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ27ኛ ሳምንት መርሐ ግብር በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ምክንያት ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን የሊጉ አክሲዮን ማህበር አስታወቀ። የ27ኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም…

ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴርን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴርን የሥራ እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ፥ ሚኒስቴሩ አሁን ላይ የሀገሪቱን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ…

የአዘዞ-ጎንደር አስፓልት መንገድ ግንባታን በፍጥነት ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ በጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አመራር ሰጪነት በአዲስ ተቋራጭ የተጀመረው የአዘዞ -ጎንደር የአስፓልት መንገድ ግንባታን በፍጥነት ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑን የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ አስታወቀ። የክልሉ እና የጎንደር ከተማ አመራር…