ስፓርት ታላቁ የወንጪ 10 ኪሎ ሜትር ሩጫ በወንጪ ደንዲ ኢኮ ቱሪዝም ተካሄደ Mikias Ayele Jan 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታዋቂ አትሌቶች የተሳተፉበት ታላቁ የወንጪ 10 ኪሎ ሜትር ሩጫ በወንጪ ደንዲ ኢኮ ቱሪዝም ተካሄደ፡፡ በውድድሩ በሴቶች ጌጤ አለማየሁ፣ ፎትን ተስፋዬ እና ኑሪት አህመድ ከ1ኛ እስከ 3ኛ ያለውን ደረጃ በመያዝ በቀዳሚነት አጠናቀዋል። በወንዶች…
ስፓርት የአፍሪካ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ይካሄዳሉ Mikias Ayele Jan 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽ ሲካሄዱ አንጎላ ከናሚቢያ እንዲሁም ናይጀሪያ ከካሜሩን ይጫዎታሉ፡፡ አንጎላ ከናሚቢያ የሚያደርጉት የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ምሽት 2 ሰዓት ላይ በቡዋኬ ሰታዴ ዴ ላ ፔይክስ ስታዲየም የሚደረግ ሲሆን በጨዋታው…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ከቱሪዝም ዘርፍ 25 ቢሊየን ብር ገቢ ተገኘ Meseret Awoke Jan 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ስድስት ወራት ከቱሪዝም ዘርፍ ከ25 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መገኘቱን የክልሉ ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የእቅድና ክትትል ዳይሬክተር ኦላና ተሾመ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ በክልሉ የሚገኙ…
የሀገር ውስጥ ዜና የግብርናና የጤና ዘርፎችን የሚያግዙ ድሮኖችን የሰሩ ወጣቶች Amele Demsew Jan 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በስፔስ ሳይንስ ኢንስቲትዩት የምርምር ስራዎች ክፍል የሚሰሩት ወጣት ዳዊት ከፍያለው እና ጓደኞቹ የግብርና እና የጤና ዘርፎችን የሚያግዙ አምስት ድሮኖችን ሰርተዋል፡፡ ወጣቶቹ የሰሯቸው ድሮኖች የመንገድ መሰረተ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በዲፕሎማሲው መስክ ስኬታማ እንቅስቃሴ እያደረገች መሆኑን ፓርቲው ገምግሟል – አቶ አሕመድ ሺዴ Tamrat Bishaw Jan 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በዲፕሎማሲው መስክ ስኬታማ እንቅስቃሴዎችን እያደረገች እንደምትገኝ የብልጽግና ፓርቲ መገምገሙን የፓርቲው ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል አቶ አሕመድ ሺዴ ገለጹ። አቶ አሕመድ በተለይ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት÷…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክና አዳማ ከተማ ድል ቀናቸው Melaku Gedif Jan 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በተካሄደ ጨዋታ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባህር ዳር ከተማን 2 ለ 1 በማሸነፍ የሊጉን መሪነት አጠናክሯል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ ባለፉት ቀናት የኢትዮጵያን ሰላምና ደህንነት በሚያስጠብቁ ጉዳዮች ላይ በስፋት መክሯል- አቶ ተመስገን ጥሩነህ Tamrat Bishaw Jan 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ የማዕከላዊ እና የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴዎች ባለፉት ቀናት ባካሄዱት ስብሰባ የኢትዮጵያን ሰላምና ደህንነት በሚያስጠብቁ ጉዳዮች ላይ በስፋት መምከራቸውን የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። አቶ ተመስገን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የባሕር በር የማግኘት ፍላጎቷን እውን ለማድረግ የጀመረችው ሒደት ተጠናክሮ ይቀጥላል – የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት Melaku Gedif Jan 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍቢ ሲ) ኢትዮጵያ የባሕር በር የማግኘት ፍላጎቷን እውን ለማድረግ የጀመረችው በድርድርና በሰጥቶ መቀበል መርሕ ላይ የተመሠረተ ሰላማዊ ሂደት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ጉዳይ በሚል…
የዜና ቪዲዮዎች ከአዲስ አበባ እስከ ሎስ አንጀለስ -ፕሮፌሰር አለማየሁ ገ/ማሪያም Amare Asrat Jan 26, 2024 0 https://studio.youtube.com/video/x-32KZE0D74/edit
የሀገር ውስጥ ዜና ስደተኞች የዲጂታል ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ የሚሆኑበት ስርዓት ለመፍጠር በጋራ መስራት ይገባል – በለጠ ሞላ (ዶ/ር) Tamrat Bishaw Jan 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር፣ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፓርክ ኮርፖሬሽን እና የሶማሌ ክልል ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ከዓለም አቀፍ የስራ ድርጅት ጋር በትብብር ለመስራት ተፈራርመዋል፡፡ በለጠ ሞላ (ዶ/ር) በዚህ ወቅት እንዳሉት÷…