የሀገር ውስጥ ዜና 4ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ነገ በቀጥታ ስርጭት ይካሄዳል Feven Bishaw Jan 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍቢ ሲ) 4ኛው ፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር 3ኛ ሳምንት ነገ በቀጥታ ስርጭት ይካሄዳል። የምዕራፍ 13፣ የምዕራፍ 14 እና የምዕራፍ 15 አሸናፊዎች አንድ ላይ በተገናኙበት በዚህ የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ነገ የምድብ አንድ 7…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ሠመሪታ ከዓለም ምግብ ፕሮግራም ረዳት ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Jan 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ሠመሪታ ሰዋሰው ከዓለም ምግብ ፕሮግራም ረዳት ዋና ዳይሬክተር ቫለሪ ጓርኒየሪ ጋር በአዲስ አበባ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ የዓለም ምግብ ፕሮግራም በኢትዮጵያ በሚያከናውናቸው የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦት ተግባራት ዙሪያ ላይ…
ስፓርት ታላቁ የወንጪ ሩጫ በነገው ዕለት ይካሄዳል Feven Bishaw Jan 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍቢ ሲ) የኦሮሚያ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ያዘጋጀው ውድድር ነገ ማለዳ የቱሪስት መዳረሻ ስፍራ በሆነው ወንጪ ሐይቅ ዙሪያ ለመጀመሪያ ጊዜ ይካሄዳል። የአዋቂዎች ውድድር 10 ኪሎ ሜትር እንደሚሸፍን እንዲሁም ህፃናት የሚሳተፉበት የ1 ኪሎ ሜትር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሲአይኤ እና ሞሳድ ከኳታር ባለስልጣናት ጋር በእርቅና እስረኞችን በለመለዋወጥ ጉዳይ ሊመክሩ ነው ተባለ Tamrat Bishaw Jan 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ማዕከላዊ የስለላ ኤጀንሲ (ሲአይኤ) ዳይሬክተር ዊሊያም በርንስ እና የእስራኤል የሞሳድ ኃላፊ ዴቪድ ባርኔያ በጋዛ የሚገኙ ምርኮኞችን ለማስፈታት እና ጦርነቱን ለማስቆም የሚያስችል ሁለተኛ ስምምነት ለማድረግ ከኳታር ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተፈናቃይ ነን በማለት በሀሰተኛ ሰነድ ከ8 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት አድርሰዋል የተባሉ ግለሰቦች እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ Amele Demsew Jan 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍቢ ሲ) ከሶማሌ ክልል ተፈናቃይ ነን በማለት በሀሰተኛ ሰነድ በመንግስት ላይ ከ8 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት አድርሰዋል የተባሉ 20 ግለሰቦች እንዲከላከሉ የኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት ብይን ሰጠ። የክልሉ ፍትህ ቢሮ የሙስና…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ ወደ ጃፓን የሚያደርገው ሳምንታዊ በረራ ወደ 7 ከፍ እንዲል ተወሰነ Melaku Gedif Jan 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍቢ ሲ) ኢትዮጵያና ጃፓን ቀደም ሲል ሲሰሩበት የነበረውን የአየር ትራንስፖርት ስምምነት አሻሽለዋል፡፡ የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን እና በጃፓን ዓለም አቀፍ የአየር ትራንስፖርት ክፍል የሲቪል አቪዬሽን ቢሮ የሥራ ኃላፊዎች በበይነ መረብ ተወያይተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ብልጽግና ፓርቲ ሀገርን ከችግር ለማላቀቅ ፈጠራና ፍጥነት ወሳኝ ጉዳይ መሆኑን በመገንዘብ እየሰራበት ነው – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ዮሐንስ ደርበው Jan 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍቢ ሲ) ፍጥነትና ፈጠራን መሰረት በማድረግ ጊዜውን የሚመጥን መፍትሄ መስጠት የሚችሉ አመራሮችና ተቋማትን ለማፍራት በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል እና የሥና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለፁ። ብልጽግና ፓርቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 6 ወራት የውስጥና የውጭ ጫናዎችን ተቋቁመን ጠንካራ የኢኮኖሚ እድገት አስመዝግበናል – አቶ አሕመድ ሺዴ ዮሐንስ ደርበው Jan 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለፉት ስድስት ወራት የውስጥና የውጭ ጫናዎችን በመቋቋም በዋና ዋና የዕድገት ምንጮች የተሻለ አፈጻጸም ማስመዝገቡን የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሺዴ ገለፁ። የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ በዐበይት ሀገራዊ ጉዳዮች እና በልዩ ልዩ…
ቢዝነስ በቆዳና ሌጦ ወጪ ንግድ የሚስተዋለውን ኮንትሮባንድ ለመከላከል ይሠራል – ሚኒስቴሩ ዮሐንስ ደርበው Jan 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቆዳና ሌጦ ወጪ ንግድ ላይ የተያዘው ዕቅድ እንዳይሳካ ኮንትሮባንድ እንቅፋት ሆኖብኛል ሲል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ 57 ሺህ 142 ቆዳ ለውጭ ገበያ በማቅረብ 400 ሺህ ዶላር ለማግኘት…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ የተለያዩ ውሳኔዎችና አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ መደበኛ ስብሰባውን አጠናቀቀ ዮሐንስ ደርበው Jan 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጥር 13 እስከ 17 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ሲካሄድ የነበረው የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚና ማዕከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችና አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ተጠናቀቀ። የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ ባወጣው መግለጫ…