Fana: At a Speed of Life!

የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በመስረቅ ወንጀል የተጠረጠሩ 18 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከ7 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በመስረቅ እና በመሸሸግ ወንጀል የተጠረጠሩ 18 ግለሰቦች ከነንብረቱ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የወንጀል ድርጊቱ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በቦሌ የኮሪደር ልማት ሥራ አፈፃፀም ክትትልና ድጋፍ እያደረጉ ያሉ አካላትን አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በቦሌ የኮሪደር ልማት ሥራ አፈፃፀም ክትትል እና ድጋፍ እያደረጉ ያሉ አካላትን አመስግነዋል። ከንቲባ አዳነች አቤቤ÷የኮሪደር ልማት ሥራ የእያንዳንዱ ቀን እና ምሽት ሥራ እየተገመገመ የሚከናወን…

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የብሪክስ ዓለም አቀፍ ትስስር ቴሌቪዥን ጣቢያ አባል ሆኖ እንዲሰራ ተመረጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የቲቪ ብሪክስ ኢንተርናሽናል ሚዲያ ኔትዎርክ አባል ሆኖ መስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምት ዛሬ ተፈራርሟል። ስምምነቱን የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው እና የቲቪ ብሪክስ…

የዩጋንዳው ኪታራ እግር ኳስ ቡድን አዲስ አበባ ገባ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩጋንዳው ኪታራ እግር ኳስ ቡድን አዲስ አበባ ገብቷል። ቡድኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊየ ሲደርስ የመቻል ስፖርት ክለብ ቦርድ ሰብሳቢ ሰይፈ ጌታሁን (ዶ/ር)፣ የመቻል ስፖርት ክለብ ቴክኒካል ዳይሬክተር ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ እና…

የካፍ ክለቦች ውድድር የምድብ ድልድል ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2024/25 የውድድር ዘመን የካፍ ክለቦች ውድድር የምድብ ድልደል ይፋ ተደርጓል፡፡ በዚህም መሰረት በቻምፒየንስ ሊግ የሚሳተፈው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከዩጋንዳው ቪላ ጋር ሲመደብ በኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የሚሳተፈው ኢትዮጵያ ቡና ደግሞ ከኬንያው ኬንያ…

አቶ ጥላሁን ከበደ በወላይታ ሶዶ ከተማ የልማት ስራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በወላይታ ሶዶ ከተማ የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በጉብኝታቸውም የኢትዮ-ችክን የእንቁላል ማምረቻ ማዕከልን ተመልክተዋል፡፡ ኢትዮ-ችክን በክልሉ በዓመት 7ነጥብ 7 ሚሊየን…

የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ካቢኔያቸውን በተኑ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ከሁለት ባለስልጣናት ውጪ ካቢኔያቸው መበተኑን አስታውቀዋል፡፡ ውሳኔው የተለያዩ የግብር ጭማሪዎችን በያዘው የፋይናንስ ረቂቅ ሕግ ላይ የተከሰተውን ሕዝባዊ አመጽ ተከትሎ የተወሰነ መሆኑ ነው የተገለጸው፡፡ በዚህ…

ኢትዮጵያ የዲጂታል ዘርፉን በመሰረተ ልማት ለማብቃት የምታደርገው ጥረት የሚበረታታ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የዲጂታል ዘርፉን በመሰረተ ልማት በማሻሻልና በማብቃት የምታደርገው ጥረት የሚበረታታ መሆኑን በኢትዮጵያ የአውሮፓ ህብረት ተወካይ ትብብር ኃላፊ ሮቤርቶ ሺሊሮ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት ለቀጣይ አምስት ዓመታት የሚመራበትን የዲጂታል…

ቻይና ለኢትዮጵያ በኢኮኖሚ ዘርፍ የምታደርገውን ድጋፍ እንደምታጠናክር ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ለኢትዮጵያ በኢኮኖሚ ዘርፍ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ከቻይና ዓለም አቀፍ ልማት ትብብር ኤጀንሲ ሊቀመንበር ሉዎ ቻውሁይ ጋር በቤጂንግ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው አቶ መላኩ…

በአማራ ክልል የጤና አገልግሎት ጥራትን ለመጠበቅ የተሠራው የቁጥጥር ሥራ አበረታች መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የጤና ተቋማት እና የጤና አገልግሎት አሰጣጥ ጥራትን ለመጠበቅ የተሠራው የቁጥጥር ሥራ አበረታች መሆኑ ተገለጸ። በክልሉ በሀገር አቀፍ የጤና ተቋማትና አገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ መሰረት ምቹ የሕክምና ቦታ መያዝ፣ ለተቋም በቂ የግብዓት…